በኢትዮጵያ እና አጎራባች ሀገሮች ከ 6.0 እስከ 7.0 ሬክተር ስኬል የሚለካ አደገኛ ርዕደ መሬት ሊኖር እንደሚችል በዘርፉ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አንድ የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ አስታውቋል።
اللهم لا تهلكنا بما فعل السفهاء منا
ማንቂያ በተሳሳተ እይታ ለመረዳት እንዳትሞክሩ 🚫
የዘርፉ ባለሙያ የሰጡት አስተያየት ነው ፣ ያ ደግሞ የ እሩቅን (የነገን) ያውቃሉ ተብሎ ሳይሆን በሙያ የተደገፈ አስተያየት ነው
የነገን አዋቂ አላህ ብቻ እና ብቻ ነው ።
https://t.me/Abuzekeriya01
اللهم لا تهلكنا بما فعل السفهاء منا
ማንቂያ በተሳሳተ እይታ ለመረዳት እንዳትሞክሩ 🚫
የዘርፉ ባለሙያ የሰጡት አስተያየት ነው ፣ ያ ደግሞ የ እሩቅን (የነገን) ያውቃሉ ተብሎ ሳይሆን በሙያ የተደገፈ አስተያየት ነው
የነገን አዋቂ አላህ ብቻ እና ብቻ ነው ።
https://t.me/Abuzekeriya01