ክፍል 02
[ መሰረታዊ—የሶርፍ እውቀት ት/ቶች]⛔️
ኢዕላል ቢል ቀልብ የሚከሰቱበት ቦታዎች 1⃣
አሊፍ ،ዎው እና ያ ወደ ሀምዛ የሚለወጡበት ሁኔታ አለ መቼ
✅ ዎው ,አሊፍ, ወይም፣ያ መጨረሻ ላይ ወዲቀው ከርሱ በፊት አሊፍ ዛኢዳ ከመጣቺ ወደ ሀምዛ ይቀየራሉ
〽️ ለ ምሳሌ ዎው ወደ ሀምዛ ሲለወጥ ያለው ሁኔታ
🚦سَــمَــاوٌ ⬅️ ســمــاءٌ
✅ አንድ ቃል ዓለ ወዝን فاعل ከመጣ አይነል ከሊሙ ዎው ፣ እንዲሁም አሊፍ ወይም ያ ከሆነ ወደ ሀምዛ መለወጥ አለበት
〽️ ምሳሌ
🚦قَــاَوِمٌ ⬅️ قَــائِــمٍ
✅ አንዲ ቃል አላ ወዝን مفاعل ከ መጣ አይነል ከሊሙ ያ ወይም ዎው እንዲሁም አሊፍ ከሆነ ወደ ሀምዛ መለወጥ አለበት
〽️ ምሳሌ 1
🚦صَــحــايِــفُ ⬅️ صَــحــائِــفَ
〽️ ምሳሌ 2
🚦 رَسَاالُ ⬅️ رَسَائِلُ
2⃣
አሊፍ ወደ ዎው በሚቀየር ጊዜ 〽️ ምሳሌ 1 (በ መጅሁል ጊዜ)
🚦 بَايَعَ ⬅️ بُايِع ⬅️ بُـويِـعَ
〽️ ምሳሌ 2 ( በተስጊር ጊዜ )
🚦 شاعِرَ ⬅️ شُوَيْعِرِ
3⃣
አሊፍ ወደ ያ ትቀየራለቺ 〽️ ምሳሌ 1 ( በተስጊር ጊዜ )
🚦 مِـصـباح ⬅️ مُـصْـيـبـاح ⬅️ مُصْيبِيح
〽️ ምሳሌ 2 ( በተስጊር ጊዜ )
🚦 غَزالٍ ⬅️ غُزيِّلٍ
4⃣
ዎው ወደ ያ የምትለወጥበት ጊዜ አለ መቼ
✅ ዋው መጨረሻ ላይ ተገኝቶ ከ ፊቱ ከስር ካለ
〽️ ምሳሌ 1
🚦 رَضِوَ ⬅️ رَضِيَ
〽️ ምሳሌ 2
🚦 الدّاعِو ⬅️ الدّاعِي
✅ ዎው መካከል ላይ ወዲቃ ከፊቷ ከስራ ከመጣ ወደ ያ ትገለበጣለቺ
〽️ ምሳሌ
🚦 مِوزانْ ⬅️ مِيزان
✅ ዎው መጨረሻ ላይ ወዲቃ ሙጥለቀን ከመጣቺም ወደ ያ ትገለበጣለቺ
〽️ ምሳሌ
🚦 مَلْهَوَان ⬅️ مًلْهَيَانِ
5⃣
ያ ወደ ዎው ይገለበጣል መቼ
✅ ያ ስኩን ሆኖ ከፊቱ ያለው ዶማ ከሆነ ወደ ዎው ይቀየራል
〽️ ምሳሌ
🚦مُـيْـقِـنُ ⬅️ مُوقِن
✅ አላ ወዝን فُعْلَى ከመጣና አይነል ከሊሙ ያኢይ ከሆነ ወደ
ዎው ይለወጣል
〽️ ምሳሌ
🚦 من طابَ يَطِيبُ
طُوبى على وزن فُعْلَى
✅ አላ ወዝን فَـعْـلى ከመጣና አይነል ከሊማው ያኢይ ከሆነ ወደ ዎው ይለወጣል
〽️ ምሳሌ
🚦 تَقيا ⬅️ تَقوى
6⃣
ዎውና ያ ወደ አሊፍ ይቀየራሉ ✅ ዎውና ያ መተሀሪክ ሆነው ከፊታቸው ያለው ሀርፍ ፈተሀ ከሆነ ወደ አሊፍ ይቀየራሉ
〽️ ምሳሌ 1 ዋዊይ
🚦 قَوَمَ ⬅️ قام ، من يَقُومُ
〽️ ምሳሌ 2 ያኢይ
🚦 بَاع ⬅️ بَيَعَ من يَبِيعُ
7⃣
ሀምዛ ወደ አሊፍ, ወደ ያ እና ወደ ዋው መገልበጥ ✅ በ ግዴታነት
↪️ ሁለት ሙተሀሪክ ሀምዛዎች ሲሰባሰቡ
〽️ ምሳሌ 1
🚦 أُأَيدم ⬅️ أُويدم
〽️ ምሳሌ 2
🚦 أئِمة ⬅️ أيمة
↪️ የመጀመሪያው ሙተሀሪክ ሁለተኛው ስኩን ሲሆን
〽️ ምሳሌ 1
🚦 أُأْمن ⬅️ أومن
〽️ ምሳሌ 2
🚦 أَأْمن ⬅️ آمن
〽️ ምሳሌ 3
🚦 إاْمان ⬅️ إيمان
✅ በ ፍቁድነት
🚦 فأس ⬅️ فاس
🚦 ذئب ⬅️ ذيب
🚦 مؤمن ⬅️ مومن
https://t.me/Abuzekeriya01https://t.me/Abuzekeriya01