ህወሃት ታገደ‼️
ህወሃት መደበኛ ጉባኤውን እንዲያካሂድ በምርጫ ቦርድ የተሰጠው ቀነገደብ ከቀናት በፊት መጠናቀቁን ተከትሎ ቦርዱ ህወሓትን ከፖለቲካ እንቅስቃሴ ማገዱን አሳወቀ
ለእግዱ የሰጠው ምክንያት ጉባኤ እንዲያደርግ፣ አመራርን እንዲመርጥ እና ሌሎች የምርጫ ቦርዱን ህግጋት እንዲያከብር በተደጋጋሚ ማሳሰቢያ ቢሰጠውም ህወሓት ባለመተግበሩ ከፖለቲካ እንቅስቃሴ ማገዱን በመግለጫው አሳውቋል።
እግዱ ለሶስት ወራት የሚቆይ ይሆናል።
ህወሃት በባለፈው አመት መጨረሻ አካባቢ ህጋዊ ሰውነቱ ተመልሶ በልዩ ሁኔታ ህጋዊ ፓርቲ ሆኖ በምርጫ ቦርድ መመዝገቡ ይታወሳል።
@Addis_Reporter