ADDIS INSIDER - ETH
ሰባተኛ ቀኑን ባስቆጠረው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በተለያዩ ከተሞች የበርካታ ሰላማዊ ሰዎች ህይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ።
ለወራት ውጥረት ውስጥ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ በለየለት (ሰሜን ኢትዮጵያ በተቀሰቀሰዉ ጦርነት) ጦርነት በመከላከያ ሰራዊት እና ራሱን ትብብር ለህልውና ብሎ በሚጠራው ኃይል መካከል ብርቱ ዉጊያ እየተደረገ ይገኛል።
ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የአላማጣ፣ ሰቆጣ እና ሰሌን ዉሃ ነዋሪዎች በተፋላሚ ኃይሎቹ መካከል እየተካሄደ ባለው ዉጊያ ዒላማቸውን...