በትግራይ ክልል ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅር ይደራጃል - አብረሃም በላይ (ዶ/ር)
አብረሃም በላይ (ዶ/ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳሉት፤ የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት እየሰራ ነው።
በዚህም በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤት ለማምጣት ሕዝቡ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድርበት አዲስ መዋቅር እየተዘረጋ መሆኑን ጠቁመዋል።
በአሁኑ ወቅት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ክልሉን ከሕገ-ወጥ ኃይሎች እያጸዳ እንደሚገኝ ጠቅሰው፤ ይህንን ተከትሎም ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅሮች በሕዝቡ ተሳትፎ ይደራጃሉ ብለዋል።
የአስተዳደር መዋቅሩን በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ በወራት ጊዜ ውስጥ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
@Addisinsider_ETH