Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🌙 እኛ የተከበረውንና የተባረከውን ወር በመቀበል ላይ ነን !!!
⌛ (ይህ ወር) የፃምና ሶላትን የመቆም ወር ነው !!!
⌛ ቁርኣንን የማንበብ ወር ነወ !!!
⌛ መልካም ስራዎች የሚነባበሩበት ወር ነው !!!
⌛ መጥፎ ስራዎች የሚሰረዙበት ወር ነው !!!
⌛ በትዕዛዝ ዓይነቶች ላይ የሚፈጠንበትና በመልካም ነገር ላይ የሚሽቀዳደሙበት ወር ነው !!!
⌛ አላህ ፆሙን ግዴታና የሌሊቱን ስግደት "ሱና" ያደረገበት ወር ነው !!!
🗯️ ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፦
« የረመዳን ወር የገባ የሆነ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ ፤ የጀሀነብ በሮች ይዘጋሉ !! ሴጣኖች ይጠፈራሉ‼️»
🗯️ ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፦
« "ረመዳን" ወር የገባ ጊዜ የእዝነት በር ይከፈታል‼️»
በሌላ ዘገባ ፦ « የሰማይ በር ይከፈታል !!!
♻️ ይህ መሆኑ ደግሞ በመልካም ነገር ላይ የሚያበስር ነው !!!!! አሸናፊና የላቀው አላህ በባሪያዎቹ ላይ የመልካም ነገርን ዓይነቶች ይጨምርላቸዋል። የመታዘዝ ዓይነት (ወደ ሆኑ ነገሮችም) ይመራቸዋል !!!
⌛ ይህም (ነገር ) ክፍት ወደ ሆነው ሰማይ የሚያወጣቸው ነው !!!
(ታላቁ ኢማም ኢብን ባዝ)
🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
... ኢስማኤል ወርቁ...
🔗 t.me/Al_furqan_fetwa_chanal