አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية
↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው።
👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇
↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


♻️ የእሁድ ሙሓደራ ከአንዋር ⤵️

🎧  تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......

🔖 شرح حديث العرباض بن سارية رضي الله عنه.

🎙 للشيخ الفاضل العلامة أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله تعالى

🗓️ سجلت يوم الأحد في ٢٩ شوال ١٤٤٦هـ في مسجد الأنوار في الحبشة حرسها الله تعالى

🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል ፉርቃ ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......

🔖  የዒርባድ ኢብኑ ሳሪያ ሐዲሥ ማብራሪያ

🎙️ በታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ አላህ ይጠብቃቸው።

🗓️ ሸዋል { 29-1446 ሂጅሪያ } እሁድ በታላቁ አንዋር መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18532


☑️ በዳዕዋ ላይ የሙኻሊፎች መንገድ!

♻️ በሚል ርዕስ ታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ ...

🕌 በፉርቃን መስጂድ ላደረጉት ሙሓደራ የአማርኛ ትርጉም።

🎙️ በወንድማችን አቡ አፋን ዘከሪያ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

📅 ቅዳሜ 18/08/2017E.C📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18531


የአንዋሩ ሙሓደራው ተጠናቋል

ከመግሪብ በኋላ ሱና መስጂድ እንገናኝ


አሁን ላይ ከማሰራጫው በጥራት እየተሰራጨ ነው።

ምናልባት ለአዲስ ሰው ከ አልፉርቃን ቻናል ለመስማት⤵️

👉መጀመርያ የአልፉርቃን ቻናል ጆይን ማለት ከዛም ቀጥታ ስርጭት በሚጀመርበት ጊዜ አልፉርቃን ገብቶ ከላይ በቀኝ በኩል join የሚል ፅሁፍ ይመጣል ከዛም በኋላ join የሚለው በመንካት ድምፁን በመጨመር ማዳመጥ ይቻላል።

👉አልፉርቃን ቻናል ከማሰራጫው በጥራት
እየተሰማ ሞባይሉ ላይ እየተቆራረጠ ላስቸገረው የስልኩ ኔትወርክ ሊሆን ስለሚችል ቼክ ያድርግ።

ምናልባት እነዚህን ሞክሮ እምቢ ካለ⤵️
እንደ አማራጭ ስልኩ ✈️ flight mode ላይ አድርጎ ይመልስ ወይም ከቀጥታ ስርጭቱ ወጥቶ ተመልሶ ይግባ።

👉ይህንን ሁሉ አድርጎ እምቢ ካለ ስልኩ እራሱ update ማድረግ ከዛም የቴሌግራም ቻናሉ play store ላይ ገብቶ update በማድረግ إن شاء الله ይስተካከላል።


👆

አንዳንድ ወንድምና እህቶች አይሰማም እያሉ ነው

እናንተስ እየተሰማችሁ ነው?

@Al_Furqan_Islamic_Studio_bot


ይሰማል?... ⤵️
@Al_Furqan_Islamic_Studio_bot



     ሸይኹ ወደ መስጂድ አስ_ሱናህ!!

🔊 በድጋሚ ታላቅ ብስራት 👇👇

  ታላቅ የሙሓደራ እና ኢጅቲማዕ ፕሮግራም በሱና መስጂድ!!


ሁሌም እንደተለመደው.......
  
🕌መስጂድ አስ_ሱናህ ዛሬም ምሽቷን በመሻኢኽ ፕሮግራም ደምቃ ታመሻለች!!


🗒ዛሬ ዕለተ እሁድ ከመግሪብ_ዒሻ
    ወንዶችም ሴቶችም ያካተተ ልዩ እና የደመቀ የሙሓደራ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም ይደረጋል!!

          

 👌 ይህንን አስደሳች የብስራት ዜና የሰማችሁ በሙሉ ላልሰሙት በማሰማት ሸሪዐዊ ሀላፍትናችሁ እንድትወጡ እናሳስባለን።


  📮ሙሓደራው የሚደረገው⤵️

🎤በታላቁ የኢማሙ አልባኒ ተማሪ በሆኑት ሸይኽ አቡ ኡሳማ ሰሊም አልሒላሊ الله ይጠብቃቸው ነው።


🛣የሙሓደራው ቦታ
   🕌ካራ ወታደር ሰፈር ሱና መስጂድ


👌ልብ ይበሉ……!!
ሙሐደራው ከመግሪብ_ዒሻ ነው።


💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
  [[[[[t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio]]]]]


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።


🎙️በሸይኽ አቡ ኡሳማ ሰሊም አል-ሒላሊ  አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

👉💬 ሀሳብ ለምስጠት ⤵️⤵️⤵️
@Al_Furqan_Islamic_Studio_bot


♻️ አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ⤵️

🎧  تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......

🔖 منهاج المخالفين في الدعوة.

🎙 للشيخ الفاضل العلامة أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله تعالى

🗓️ سجلت ليلة الأحد في ٢٩ شوال ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى

🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል ፉርቃ ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......

🔖  በዳዕዋ ላይ የሙኻሊፎች መንገድ!

🎙️ በታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ አላህ ይጠብቃቸው።

🗓️ ሸዋል { 29-1446 ሂጅሪያ } ቅዳሜ ማታ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18521


☑️ ወደ አላህ ዲን በመጣራት ላይ የነብያቶች መንገድ!

♻️ በሚል ርዕስ ታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ ...

🕌 በፉርቃን መስጂድ ላደረጉት ሙሓደራ የአማርኛ ትርጉም።

🎙️ በወንድማችን አቡ አፋን ዘከሪያ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

📅 ቅዳሜ 18/08/2017E.C📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18520


እስኪጀመር
ግቡና ጠብቁ👇
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


♻️ አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ⤵️

🎧  تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......

🔖 منهج الأنبياء في الدعوة إلى الله.

🎙 للشيخ الفاضل العلامة أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله تعالى

🗓️ سجلت يوم السبت في ٢٨ شوال ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى

🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል ፉርቃ ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......

🔖  ወደ አላህ ዲን በመጣራት ላይ የነብያቶች መንገድ!

🎙️ በታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ አላህ ይጠብቃቸው።

🗓️ ሸዋል { 28-1446 ሂጅሪያ } ቅዳሜ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18516


✅ አዲስ የአቀባበል ነሲሀ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።

🤝  وهي كلمة ترحبية بقدوم الشيخ العلامة أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي إلى الحبشة {أديس أبابا}

🤝 ታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ ለዚያራ ወደ ሀበሻ በመምጣቱ ምክንያት የተደረገለት የአቀባበል ነሲሀ።

🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عمار عبدالعزيز بن فرج الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم السبت في ٢٨ شوال ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ሸዋል { 28-1446 ሂጅሪያ } ቅዳሜ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18515


//   إعلان عاجل //   إعلان عاجل//   إعلان عاجل
📮💎  بشرى سارة 💎📮

ستكون محاضرة عامة لأهل السنة والجماعة

   🗓 بعد الظهر الموافق (٢٩/شوال/١٤٤٦هـ)*
          💫في مسجيد الأنوار)أديس أبابا عاصمة الحبشة

   🪑 للشيخ الفاضل أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله تعلى  ورعاه.

     فاحضروا………
         ودلوا غيركم عليها

فإن الدال على الخير 👈كفاعله👉
         
       👇  👇  👇  👇  👇  👇 👇
والدعوة عامة للجميع ، لجميع السلفيين في الحبشة وسابقوا
               🤝وأبشروا خيرا


💻تسجيلات الفرقان السلفية في الحبشة
📡አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!📡
  [[[[[t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio]]]]]


⭕️አሁንም በድጋሚ ታላቅ ብስራት
⭕️ታላቅ ብስራት
⭕️ታላቅ ብስራት



💥 ታላቅ የሙሓደራ እና ኢጅቲማዕ ፕሮግራም በአንዋር መስጂድ!!

✅በዐይነቱ ልዩ የሆነ በጣም አጓጒ የሙሓደራ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም።

🗒ዛሬ ዕለተ እሁድ ከዝሁር በኋላ
     🗓ሚያዝያ 19/ 2017
        🛣አዲስ አበባ አንዋር(መርካቶ)
          
🕌በታላቁ አንዋር መስጂድ

🌙በአላህ ፍቃድ አጠቃላይ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሰለፍዮች በአንድነት የሚታደሙበት ልዩ የሙሓደራ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም ይደረጋል!!

 👌 ይህንን አስደሳች የብስራት ዜና የሰማችሁ በሙሉ ላልሰሙት በማሰማት ሸሪዐዊ ሀላፍትናችሁ እንድትወጡ እናሳስባለን።


  📮ሙሓደራው የሚደረገው⤵️

🎤በታላቁ የኢማሙ አልባኒ ተማሪ በሆኑት ሸይኽ አቡ ኡሳማ ሰሊም አልሒላሊ الله ይጠብቃቸው ።

🛣የሙሓደራው ቦታ
    🕌አንዋር መስጂድ


👌ይህንን ፕሮግራም ከالله እርዳታ በኋላ እንዲሳካ ጥረት ያደረጉ ወንድሞች ኸይር ጀዛቸውን الله ይክፈላቸው።

👌ልብ ይበሉ……!!
ሙሐደራው ከዝሁር ሰላት በኋላ።

📡አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!📡
  [[[[[t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio]]]]]






☑️ ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራና ኢጅቲማዕ ፕሮግራም አንዋር መስጂድ ነው‼️
  ↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️

🫵 በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የሙሐደራ ፕሮግራም‼

🕌 በታላቁ አንዋር መስጂድ 🕌

🗓️ እሁድ ሚያዝያ 19/2017EC 🗓️

📮 በልዩ መልኩ የሚደረግ ይሆናል።

🚙 ሰፊና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኪና ማቆሚያ አለ።

🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን‼️

↪️ መገኘት የምትችሉ ⤵️⤵️⤵️
🚧እ
🚧ን
🚧ዳ
🚧ት
🚧ቀ
🚧ሩ!!!


🔄 Play ▶️ ────◉ 07:20 AM

💻 ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
ነው!
!⤵️⤵️
📎 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
📎 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


👉 ዛሬ  ቅዳሜ ሚያዝያ ~ 18/2017 👈

ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel በኩል በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው

🕌 ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ 🕌

⏰ከመغሪብ በኋላ

🎙️ በታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን
               ዒድ አል-ሂላሊ።

       👆👆👆እና👇👇👇

🔄የሸይኹ የሙሐደራው የአማርኛ ትርጉም↩️
በ አቡ ዓፋን ዘከርያ ቢን ሰዒድ
الله ይጠበቀው።

🔊የዳዕዋ ፕሮግራም በዚሁ ተጠናቋል።

💬 አስተያየት ለመስጠት ⤵️⤵️⤵️
@Al_Furqan_Islamic_Studio_Bot

📡አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!📡
[[[[[t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio]]]]]


📡ከማሰራጫው በጥራት እየተላለፈ ነው።
↘️ በያላችሁበት ይሰማል?
👇 ሀሳብና አስተያየት👇
@Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

Показано 20 последних публикаций.