⌛ "ሸዋል"ን ወይንስ "ከፋራ"...?
بسم اللــــه الرحمـــن الرحيم.
هل يجوز تقديم صيام ست من شوال على صيام الكفارة؟
📬 #السؤال :
رجل عليه كفارة شهرين متتابعين وأحب أن يصوم ستًا من شوال ، فهل يجوز له ذلك؟
ጥየቄ ፦
🌿 አንድ ሰው ተከታታይ ሁለት ወር "ከፋራ" (የስህተት ማካካሻ) ፆም እያለበት ከሸዋል ስድስቱን ቀን መፆም ወደደ። (ፈለገ።) ይህን ማድረግ ለሱ ይቻልለታልን?
📄 #الجواب :
#الواجب البدار بصوم الكفارة فلا يجوز تقديم الست عليها ؛ لأنها نفل والكفارة #فرض ، وهي واجبة على #الفور ، فوجب #تقديمها على صوم الست وغيرها من صوم النافلة.
📚 مجموع الفتاوى لسماحة الشيخ ابـن بـاز رحمه الله
መልስ ፦
👉👉👉 ግዴታ የሚሆነው በፍጥነት "ከፋራ"(የስህተት ማካካሻ) ፆሙን መፆም ነው።
👉በሱ ላይ ከሸዋል ስድስቱን ቀን ማስቀደም አይቻልለትም !!!
ምክንያቱም ፦ የሱና ፆም ነውና። የከፋራው ፆም ግን ግዴታ ነው።
👉 እቺ (የከፋራ ፆም) ያለመዘግየት የመጀመሪያው ግዴታ ነች።
ስለዚህ "ከፋራ"ን በስድስቱ የሸዋል ፆምም ይሁን ከዚያ ውጪ ባሉ የሱና ፆሞች ላይ አስቀድሞ መፆም ግዴታ ሆነ‼️
🖍️ ሰማሓቱ ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ ረሂመሁላህ።
🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
✍️ ትርጉም በኢስማኤል ወርቁ
🔗 t.me/Al_furqan_fetwa_chanal