⭕️አሁንም በድጋሚ ታላቅ ብስራት
⭕️ታላቅ ብስራት
⭕️ታላቅ ብስራት
💥 ታላቅ የሙሓደራ እና ኢጅቲማዕ ፕሮግራም በአንዋር መስጂድ!!
✅በዐይነቱ ልዩ የሆነ በጣም አጓጒ የሙሓደራ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም።
🗒ዛሬ ዕለተ እሁድ ከዝሁር በኋላ
🗓ሚያዝያ 19/ 2017
🛣አዲስ አበባ አንዋር(መርካቶ)
🕌በታላቁ አንዋር መስጂድ
🌙በአላህ ፍቃድ አጠቃላይ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሰለፍዮች በአንድነት የሚታደሙበት ልዩ የሙሓደራ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም ይደረጋል!!
👌 ይህንን አስደሳች የብስራት ዜና የሰማችሁ በሙሉ ላልሰሙት በማሰማት ሸሪዐዊ ሀላፍትናችሁ እንድትወጡ እናሳስባለን።
📮ሙሓደራው የሚደረገው⤵️
🎤በታላቁ የኢማሙ አልባኒ ተማሪ በሆኑት ሸይኽ አቡ ኡሳማ ሰሊም አልሒላሊ الله ይጠብቃቸው ።
🛣የሙሓደራው ቦታ
🕌አንዋር መስጂድ
👌ይህንን ፕሮግራም ከالله እርዳታ በኋላ እንዲሳካ ጥረት ያደረጉ ወንድሞች ኸይር ጀዛቸውን الله ይክፈላቸው።
👌ልብ ይበሉ……!!
ሙሐደራው ከዝሁር ሰላት በኋላ።
📡አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!📡
[[[[[t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio]]]]]