🎨Adobe Photoshop በSamsung Galaxy ስልኮች ላይ መስራት ሊጀምር ነው።
⏩ዝነኛው የፎቶ ማቀናበሪያ ሶፍትዌር Adobe Photoshopን ከአንዳንድ ገደቦች ጋር በስልክ መጠቀም ሊቻል ነው።ይህም ለጊዜው የታቀደው በgalaxy ስልኮች ላይ ነው።
💘ይህ መተግበሪያ በርካቶች ከሚውቁት የተለየ ሲሆን ለተጠቃሚዎችም ከዴስክቶፕ version አንፃር ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው።
⏩የዴስክቶፕ versionኡን ሙሉ በሙሉ ባይተካም መሰረታዊ የሆኑ edits ለማድረግ ያስችላል።
💘አሁን ላይ ካሉት የስልክ editing softwares በእጅጉ የተለየ ነው የተባለው ይህ መተግበሪያ ብዙ በAI የተደገፉ features እንደሚያካትትም ተገልጿል።
💰 አለም አቀፍ የcrypto exchange የሆነው Bybit ላይ በደረሰ security breach 1.5 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ Ethereum ኮይን ተዘረፈ።
በEthereum cold wallet የደረሰው ይህ የሳይበር ጥቃት እስከዛሬ ድረስ ካጋጠሙ የክሪፕቶ ጥቃቶች ትልቁ ነው ተብሏል።
የBybit CEO, Ben Zhou እንዳስታወቀው 514,000 ETH የተዘረፈ ቢሆንም የተጠቃሚዎች ኮይን ምንም ጉዳት አልደረሰበትም ብሏል።
በዚህ የሳይበር ጥቃት ምክንያት የክሪፕቶከረንሲ ገበያው ቅናሽ ያሳየ ሲሆን ቢትኮይን ወደ $97,000 usdt ሲያሽቆለቁል Ether ደግሞ 2,700 ዝቅ ብሏል።
🌐ዋና ሃላፊው እንደገለፀው ባይቢት ከብሊኦክቼይን ሴኪውሪቲ ኤክስፐርቶች ጋር በመተባበር የተወደበትን ክሪፕቶ ለማስመለስ እየሰራ እንደሆነ አስታውቋል።
የተዘረፈው ክሪፕቶ በብዙ የክሪፕቶ አድራሻዎች ተበታትኖ ስለተላከ ተከታትሎ ለማስመለስ ከባድ አድርጎታል።
🌍@Alexinfotech
🖤YouTube 🎵 TikTok
📸Instagram ✈️ Telegram
✈️ Gaming Channel