ALEX InfoTech


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


✅ Tech Tips and Tricks 📲🔎🌍
✅ Online ስራዎች
✅ Crypto Currencies
✅ Social Media Buy & Sell 👨‍💻
✅ Android/PC Apps & Games 🎮📲
✅ Virtual Master Card & Digital Marketing
OWNER @SivanaEt
🆈🅾️🆄🆃🆄🅱️🅴 👇 youtube.com/@Alexinfotech1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


🎨Adobe Photoshop በSamsung Galaxy ስልኮች ላይ መስራት ሊጀምር ነው።

ዝነኛው የፎቶ ማቀናበሪያ ሶፍትዌር Adobe Photoshopን ከአንዳንድ ገደቦች ጋር በስልክ መጠቀም ሊቻል ነው።ይህም ለጊዜው የታቀደው በgalaxy ስልኮች ላይ ነው።

💘ይህ መተግበሪያ በርካቶች ከሚውቁት የተለየ ሲሆን ለተጠቃሚዎችም ከዴስክቶፕ version አንፃር ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው።

የዴስክቶፕ versionኡን ሙሉ በሙሉ ባይተካም መሰረታዊ የሆኑ edits ለማድረግ ያስችላል።

💘አሁን ላይ ካሉት የስልክ editing softwares በእጅጉ የተለየ ነው የተባለው ይህ መተግበሪያ ብዙ በAI የተደገፉ features እንደሚያካትትም ተገልጿል።

💰 አለም አቀፍ የcrypto exchange የሆነው Bybit ላይ በደረሰ security breach 1.5 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ Ethereum ኮይን ተዘረፈ።

በEthereum cold wallet የደረሰው ይህ የሳይበር ጥቃት እስከዛሬ ድረስ ካጋጠሙ የክሪፕቶ ጥቃቶች ትልቁ ነው ተብሏል።

የBybit CEO, Ben Zhou እንዳስታወቀው 514,000 ETH የተዘረፈ ቢሆንም የተጠቃሚዎች ኮይን ምንም ጉዳት አልደረሰበትም ብሏል።

በዚህ የሳይበር ጥቃት ምክንያት የክሪፕቶከረንሲ ገበያው ቅናሽ ያሳየ ሲሆን ቢትኮይን ወደ $97,000 usdt ሲያሽቆለቁል Ether ደግሞ 2,700 ዝቅ ብሏል።

🌐ዋና ሃላፊው እንደገለፀው ባይቢት ከብሊኦክቼይን ሴኪውሪቲ ኤክስፐርቶች ጋር በመተባበር የተወደበትን ክሪፕቶ ለማስመለስ እየሰራ እንደሆነ አስታውቋል።
የተዘረፈው ክሪፕቶ በብዙ የክሪፕቶ አድራሻዎች ተበታትኖ ስለተላከ ተከታትሎ ለማስመለስ ከባድ አድርጎታል።

🌍@Alexinfotech

🖤YouTube     🎵 TikTok                    
📸Instagram  ✈️ Telegram
✈️ Gaming Channel


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#Racing | የመኪና Game ለምትወዱ 🔥

☑️የጌም ቻናላችን Join አድርጉ
Join Our Gaming Channel 👇👇

✈️https://t.me/+JBGojW5KYGo3MTY0
✈️https://t.me/+JBGojW5KYGo3MTY0


parallel-space-4-0-9500.apk
34.5Мб
አንድን አፕልኬሽን በሁለት የተለያዩ ስልክ ቁጥሮች ለመጠቀም የምትችሉበት APP ነው
i.e 🏦 Telebirr , 📱 WhatsApp


💰 አለም አቀፍ የcrypto exchange የሆነው Bybit ላይ በደረሰ security breach 1.5 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ Ethereum ኮይን ተዘረፈ።

በEthereum cold wallet የደረሰው ይህ የሳይበር ጥቃት እስከዛሬ ድረስ ካጋጠሙ የክሪፕቶ ጥቃቶች ትልቁ ነው ተብሏል።

የBybit CEO, Ben Zhou እንዳስታወቀው 514,000 ETH የተዘረፈ ቢሆንም የተጠቃሚዎች ኮይን ምንም ጉዳት አልደረሰበትም ብሏል።

በዚህ የሳይበር ጥቃት ምክንያት የክሪፕቶከረንሲ ገበያው ቅናሽ ያሳየ ሲሆን ቢትኮይን ወደ $97,000 usdt ሲያሽቆለቁል Ether ደግሞ 2,700 ዝቅ ብሏል።

🌐ዋና ሃላፊው እንደገለፀው ባይቢት ከብሊኦክቼይን ሴኪውሪቲ ኤክስፐርቶች ጋር በመተባበር የተወደበትን ክሪፕቶ ለማስመለስ እየሰራ እንደሆነ አስታውቋል።
የተዘረፈው ክሪፕቶ በብዙ የክሪፕቶ አድራሻዎች ተበታትኖ ስለተላከ ተከታትሎ ለማስመለስ ከባድ አድርጎታል።

🖤YouTube     🎵 TikTok                    
📸Instagram  ✈️ Telegram


Dr Fone.apk
18.6Мб
🆕 ስልካቹ ላይ የጠፉ / Delete የሆኑ
✅ Video ✅ Contact
✅ Photo   ✅ File RECOVER የምታደርጉበት Application ነው

🖤YouTube 🎵 TikTok
📸Instagram ✈️ Telegram


🤖Android 15 (One UI 7) update የሚያገኙ ሳምሰንግ ስልኮች

Samsung A Series


✅ Samsung A73 | Samsung A55

✅ Samsung A54 | Samsung A53

✅ Samsung A35 | Samsung A34

✅ Samsung A33 | Samsung A25

✅ Samsung A24 | Samsung A23

✅ Samsung A15 (LTE+5G) | Samsung A14 (LTE+5G)

✅ Samsung A16 (LTE+5G)


Samsung M Series


✅Samsung M33 | Samsung M55s

✅ Samsung M55 | Samsung M54

✅ Samsung M34 | Samsung M53

✅ Samsung M15


Samsung F Series


✅ Samsung F55 | Samsung F54

✅ Samsung F34 | Samsung F15


Samsung S Series


✅ Samsung S24 Ultra

✅ Samsung S24+ | Samsung S24

✅ Samsung S23 Ultra| Samsung S23+

✅ Samsung S23 | Samsung S23 FE

✅ Samsung S22 Ultra Samsung S22+

✅ Samsung S22 | Samsung S21 FE

✅ Samsung S21 Ultra | Samsung S21+

✅ Samsung S21 | Samsung Z Fold

✅ Samsung Z Fold 6 | Samsung Z Fold 5

✅ Samsung Z Flip 6 | Samsung Z Flip 5

✅ Samsung Z Fold 4 | Samsung Z Flip 4

✅ Samsung Z Fold 3 | Samsung Z Flip 3

🤖 Android 15 በ2025 February ወር አጋማሽ አካባቢ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።


🆕 FC 2025 Game በስልካቹ  🔥

የጌም ቻናላችን ላይ ስለሚለቀቅ 
Join Our Gaming Channel 👇👇

✈️https://t.me/+JBGojW5KYGo3MTY0
✈️https://t.me/+JBGojW5KYGo3MTY0

COMING SOON🔴
50+ Reaction እፈልጋለሁ


እንግሊዘኛን ቋንቋ በቀላሉ የምትማሩበት ምርጥ Application
🌐NEW Tiktok Video Link 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkC34NwE/


🗣JOIN ALEX Gaming Channel 🟩🤖

👟 PES , FIFA , EAFC ⚽️
👟 DREAM LEAGUE SOCCER , FTS
🚖 Racing Games
⭐️ Action | Adventures እና ሌሎችም አይነት ምርጥ ምርጥ ጌሞችን ለማግኘት

✈️Join The Channel ⬇️⬇️
🔗 https://t.me/+JBGojW5KYGo3MTY0


🌐 የሚሸጥ የTelegram ቻናል
Link - https://t.me/Hulu_Books
🔔• 5,700+ ✨ Subscriber ያለው

✅ መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን!
Inbox Me ❤ @SivanaEt
                  ☎️ 0965114021

🌐Tiktok  🌐Telegram አካውንት መግዛትም መሸጥም  የምትፈልጉም ካላችሁ አናግሩን


🪙 USDT መሸጥ የምትፈልጉ Inbox Me
👇👇👇
@SivanaEt ✅️ወይም 📞 0965114021


✅እንኳን ለጥምቀት በዐል በሰላም አደረሳቹ
Wishing you a happy Epiphany ✝️


በቲክቶክ መዘጋት ምክንያት በርካታ ተጠቃሚ ሊያፈሩ የሚችሉ መተግበሪያዎች።

🎵ቲክቶክ በአሜሪካ ሊዘጋ መሆኑ ከብዙ አውታሮች መሰማቱ አይዘነጋም። ታዲያ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ሆኖላቸው በርካታ ተጠቃሚ ሊያፈሩ ይችላሉ ከተባሉት መተግበሪያዎች መካከል።

📸Instagram
የMeta ድርጅት የሆነው Instagram በ2020 Instagram reals የተሰኘ እንደ ቲክቶክ አጫጭር ቪድዮዎችን መላላክ የሚያስችል feature አስተዋውቆ ነበር። ይህም እያደር በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነቱ እየጨመረ በመምጣቱ ምክንያት ቲክቶክ ከተዘጋ የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ወደ Instagram ሊጎርፉ እንደሚችሉ አንዳንድ መላምቶች ያሳያሉ።

📱Red note
ከቲክቶክ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ይዘት ያለው social media ሲሆን ሰሞኑን ከapp store እና play store ላይ በርካታ ሰው እያወረደው ይገኛል። በተጨማሪም አብዛኞቹ downloads የአሜሪካ እንደሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ።

Lemon8
በቲክቶኩ እናት ኩባንያ bytedance የተበለፀገው ይህ መተግበሪያ ከቲክቶክ ጋር አንዳንድ ነገሮቹ ቢመሳሰሉም lemon8 ቪድዮዎችን በተለያየ ምድብ ማቅረቡ ልዩ ያደርገዋል። ይህ አፕሊኬሽንም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተጠቃሚ ሊያገኝ እንደሚችል ይጠበቃል።

🎥YouTube
youtube ተጠቃሚዎቹ አጫጭር ቪድዮዎችን የሚያገኙበት youtube shorts የተሰኘ feature አለው። ይሁን እንጅ youtube shorts እንደ ቲክቶክ ስኬታማ መሆን አልቻለም።

📱Snapchat
በተመሳሳይ Snapchat Spotlight የተሰኘ ለወጣቶች የሚሆን የመዝናኛ መላላኪያ content ነው። ታዲያ ይህም የቲክቶክን መዘጋት ተገን አድረገው በርካታ ተጠቃሚዎችን ሊያፈሩ ይችላሉ ተብለው ከሚጠበቁ መተግበሪያዎች አንዱ ነው።

📱 @AlexinfoTech


  “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11 🔴

🔔ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን
🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤
@ALEXINFOTECH


Net Optimizer.apk
23.6Мб
🆔📱Network በጣም Slow ሲሆን ፈጠን የሚደርግላቹ አፕ ነው

🎵Tkitok Video ላላያቹት Link 👇
https://vm.tiktok.com/ZMkUR6H7a/

6k 0 26 1 13

ለሊት የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.6 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል።

ከከዚህ ቀደሞቹ የመሬት መንቀጥቀጦች ከበድ ያለና በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ከለሊቱ 9:52:21 መከሰቱን ዓለም አቀፍ ተቋማት አስታውቀዋል።

የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተውም በዓፋር ክልል አዋሽ አከባቢ መሆኑ የገለፁ ሲሆነ ንዝረቱም በአዲስ አበባ የተለያዩ አከባቢዎች ተሰምቷል።[ዳጉ]

🙏 ሁላችንም እንፀልይ
@ALEXINFOTECH


አዲሱ PES 2025 በስልካቹ ተለቋል 🔥🔥 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎥PES 2025 እንዴት እንደሚጫን ለማየት👇
https://youtu.be/TT3O-XugDlc?si=ZQSpTMPlR3w1-iD7

🔹በትክክል እንዲሰራላቹ መሉ Step ማየት እንዳትረሱ

🔵የጌም Files ለማውረድ Join 👇
https://t.me/+JBGojW5KYGo3MTY0
https://t.me/+JBGojW5KYGo3MTY0

6k 0 9 15 32

🆕 eFootball PES 2025 🔥

የጌም ቻናላችን ላይ ስለሚለቀቅ 👇👇
Join Our Gaming Channel
https://t.me/+JBGojW5KYGo3MTY0
https://t.me/+JBGojW5KYGo3MTY0

✅ eFOOTBALL PES 2025 በስልካቹ 

COMING SOON🔴
50+ Reaction እፈልጋለሁ




💎 PicsArt Mod APK (Gold/Premium Unlocked)

🎉 Fully Unlocked

Version: 26.0.0 (Stable)

🎉 Mod Info:
🔵 Premium Unlocked
🔵 No Ads
🔵 All Features Unlocked
🔵 Magic Background Eraser Unlocked
🔵 No Watermark
🔵 All Export Unlocked
🔵 Optimized
🔵 CPU: Universal

⬇️ Download Direct APK 👇👇

Показано 20 последних публикаций.