🔥🔥"የሚያየኝን ፊት ለፊት አየሁት"(የራሺያ ወጣት ኮሚኒስት) 😱🔥
ክፍል:10
✍.........ምን አይነት ሰወች ናችሁ።የምታመልኩትን የምታውቁ ለቆማችሁለት አላማ የማትበገሩ ፅኑአን ሀያላን ናችሁ።የእናንተ ወዳጅ እና ወገን መሆኔን ሳስብ ደስተኛ ያደርገኛል አለን።የያዝነውን መፅሃፍ ቅዱስ ኮሚኒስት ወታደሮች እንዳያገኙብን በብዙ ጥንቃቄ እንጠብቀው ጀመር። ምክንያቱም ቢያገኙት የሚያደርሱብንን መከራ ስለምናቀው ነው።መፅሃፍ ቅዱሱን የምንደብቅበት ቦታ ስለሌለን ፣በረዶውን ቆፍረን ነበር ምናስቀምጠው ፤ከከባድ ስራ ስንመለስ ግን በረዶው መፅሃፍ ቅዱሳችንን አበስብሶት ለመግለጥ እንቸገር ነበር፣በዚህ ሁሉ ግራ ግብት ይለናል።
የሳይቬርያን በረሀ ማንም አይወደውም ፣ከቅዝቃዜው ሌላ ከሰው ተለይተህ ከድቦች እና ከባህር እንሰሳት በስተቀር የሚታይ ነገር የለም። ስለዚህ ማንም ወታደር በፍቃዱ ወደዚህ ስፍራ የሚመጣ የለም።ከዚህ የተነሳ በዚህ ላለነው ክርስቲያኖች በሳይቬርያ እስር ቤት የሚፈፀመውን ግፍና መከራ ለመታደግ ሲባል ወንድ ክርስቲያኖች ወታደር ሆነው ይቀጠራሉ። የውትድርና ስልጠና ከወሰዱ በኃላ በፈቃደኝነት ወደ ሳይቬሪያ ሔጄ አንድ አመት ላገልግል በማለት ያመለክታሉ። ያን ጊዜ የወታደር ክፍሉ በመደነቅ አስፈላጊውን ነገር ያሟሉላቸውና ይልኳቸዋል።አንዳንዴ ደግሞ ለምን ሳይቬሪያ መሄዱን መረጥክ?፤ሲላቸው የሀገሬን ታሪካዊ ቦታ ለማየት ነው በማለት ይናገራሉ። እነርሱ ግን በኛ የሚደርሰውን ግፍ ስለሚያውቁ እኛን ለመርዳት አስበው ነው፤በዚያን ጊዜ ለመሄድ ሲያስቡ ለኛ የሚሆን መድሀኒት ትንንሽ ልብሶች እና ለእህቶች የሚጠቅም ነገር ይዘው ይመጣሉ። ከዚህ ሁሉ በላይ ደግሞ ይሄን ለእናንተ የምንመሰክርላችሁን ታሪክ እና ስውር ደብዳቤዎች ያመላልሱልናል።በዚያ ሳይቬሪያ የሚደረገውን ግፍ ያስታወቅነው በዚህ መንገድ ነበር።
ደግሞ ወደ ሳይቬርያ የሚላክ👮♂ወታደር አንድ አመት ቢያገለግል እንደ ሁለት አመት ይቆጠርለታል። ብርዱና ቅዝቃዜው እንደ አንድ አስተዋፅኦ ይቆጠርላቸዋል።ደመዙም እጥፍ ይሆናል፤በዚህ ጊዜ የሚከፈለው ደሞዝ በእስር እና በግርፋት ላሉት ለወንጌል ማስፋፊያ እናውለዋለን።
በሳይቬርያ እስር ቤቶች ክርስቲያኖችን ለመግረፍ የተመደቡ ወታደሮች ታሪክ እና ማንነት ልንገራችሁ።
በመስኮቪች ከተማ በከፍተኛ ወንጀል የሚታሰሩ ወይም ኮሚኒስት እንቅስቃሴ አራምደዋል የተባሉ መንግስትን ለመገልበጥ አሲረዋል የተባሉ በአጠቃላይ ከበድ ያለ ወንጀል የፈፀሙ ሰወች ወይም ሰው በመግደል ካልሆነ ደግሞ("መርድረርስ")የጭከና ወንጀል የፈፀሙ ሰወች አስረው ብዙ ካሰቃዪአቸው በኋላ እንዲህ ይሏቸዋል። ""አንተ የፈፀምከው በደል ቀላል አይደለም፤አንተ ብቻ ሳትሆን ያስጨርሳል፤እነሱም ካንተ ወንጀል ጋር ተባብረው እንደሆን ማን ያውቃልዐ፤ ስለዚህ ሁላችሁንም እፈጃችኋለን ይሏቸዋል። ያን ግዜ እስረኛው ሲማፀናቸው እሺ እንግዲየውስ አንተ ከዚህ ነፃ መሆን ካለብህ እኛ የምናዝህን ስራ በመስራት አገርህን ትክሳለህ በማለት ይነግሩታል። እስረኞቹ እኛን እና ቤተሰባችንን አትግደሉን እንጂ ወደምትፈልጉበት ቦታ እንሔዳለን ፤እዘዙን እንታዘዛለን ይሏቸዋል። ከስቃይ ለመዳን ሲሉ።ከዚያ በኋላ ወደ አንድ ወንጀለኞች አሉ ወደ ተባለው እስር ቤት ይወስዱትና '"ይህ ወንጀለኛ ከበድ ያለ ጥፋት ሰርቷል።እኛ ስንመረምረው ሚስጥሩንና ወንጀሉን አልገልፅ ብሎ አስቸግሮናል፤እስኪ አንተ በፈለከው መንገድ ገርፈህ ቶሮች አድርገህ አሳምነህ የልቡን ለማወቅ ሞክር ፤ከዚያ በኋላ ነፃ ትወጣለህ። """""ይሉታል።ልብ አድርጉ ይህ ሰው በሰራው ወንጀል በፖሊሶች ሲሰቃይ የከረመ ነው፤ስለዚህ እራሱን ነፃ ለማውጣት ሲል እሱ ትላንት ያለፈበትን መከራ ይረሳና እስረኛውን እጥፍ ያሰቃያል።ይህም ደግሞ እነረሱን የሚያስደስት ስለሚመስለው ነው።ያንጊዜ ይመጡና አየህ አንተ በሰራኸው ምርመራ ስራ አገርህን ሞስኮቪ ልትወድቅና ሊደርስባት ከነበረው ታላቅ ሽንፈት ታደካት፤ይህ አስተዋፅኦህ ደግሞ ይመዘገብልሀል፤ተብሎ ከሰማይ መና ያወረደ ያህል ያመሰግኑታል። በዚህ አይነት ሁኔታ ካሳመኑት በኋላ ወደ ምርመራ ቤሮ ተጠርቶ በመጀመርያ ከሁለት እስከ አምስት ቮድካ ተጋብዞ ቤተሰቦቹ ወደ እስር ቤት እንዲመጡና እንዲያገኛቸው ይፈቀድለታል።
ይሁን እንጂ ከቤተሰቡ ጋር የሚነጋገራትን እያንዳንዷን ቃል በራድዮ እና በቴሌቪዥን ይከታተሉታል። ከዚህም ሌላ ""ከጥቂት ቀናት በኋላ ትፈታለህ ""ተብሎ የውሸት ተስፋ ይነገረዋል፤በዚህ ተደስቶ ሲስቅ ደስታውን ሲገልፅ ሲያዩት አሁን ተፈተህ ስትወጣ ስራ ፍለጋ ከምትንከራተት ለምን ከኛ ጋር ተቀጥረህ መርማሪ ሆነህ አትሰራም ይሉታል።ደመወዝና ልብስ ሲያሳዩት ወገኖቹን ለማሰቃየት ሳያቅማማ እሺ ይላል።በራሽያ ያለው የስራ አጥነቱን ያውቀዋልና አያመነታም። ይግባችሁ ልብ በሉ እነዚህ ሰወች ለመንግሥት ስራ አስፈላጊ ሆነው ሳይሆን በሳይቬርያ ለታሰርነው የክርስቶስ አማኞች በብርቱ ስቃይ ለማስካድ ከጌታ አላማና በሰማይ ከተዘጋጀልን የማያልፍ በሚመስል ስቃይ ለማስቀረት ነው።#ለዚህ ይጠቀሙባቸዋል። ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ከፍተኛ ወንጀል ሰርተው ከሞት ላዳኗቸው አለቆቻቸው ለማስደሰት የእኛን ስቃይ ከስቃይ አይቆጥሩትም። በዚህ አይነት አሰቃቂ ቶርች ሰልጥነው ከመጡ ሰዎች ከሚያደርሱብን ሰቆቃ ጥቂቱን እንግለፅላችሁ።ይቀጥላል..........
🔥🔥ይቀጥላል የቀሩትን ገፅ ለማግኘት join ይበሉ።🔥🔥
🔥🔥 @AmharicBSH 🔥🔥
🔥🔥join👆👆👆👆🔥🔥
🗒ክፍል :11በቀርቡ ይጠብቁ🖊
🔑share 💯💯💯💯💯💯