🔥🔥"የሚያየኝን ፊት ለፊት አየሁት"(የራሽያ ወጣት ኮሚኒስት)😱🔥
ክፍል:11
✍........"#ኢየሱስ የሚባለውን ተው""ይሉና እምቢ ይሆናል መልሳችን ፤የዛን ጊዜ በያዙት ሳንጃ እየሰማን ጡታችንን ይቆርጡናል። በዚህ ሳይጠግቡ ሲቀሩ ደግሞ መርፌ ይወጉንና በሰመመን ሆነን ስንተኛ ኦፕሬሽን አድርገው ቀኝ ወይም ግራ ሳንባችንን ይበሱታል፤ኩላሊታችንን ወይም የጨጓራ አንጀታችንን ይቆርጡና ይወጡታል፤ከዚያ በኋላ ወደ እስርቤታችን ይመልሱናል።መላው ሰውነታችን ቆስሏል፤ደም በደም ሆነናል፤ ከሰመመን ስንነሳ መላ አካላችንን ይደክመናል፤አልቅሰን ጮኸን ""ጌታ ሆይ በዚህ ሁሉ መከራ ያንተን የመስቀል ፍቅርህን እንድካፈል ስለወደድክልኝ አመሰግንሃለሁ።ደግሞም እወድሃለሁ ""ብለን ስንናገር አንዱ ሌላውን አንቆ ይስመዋል፤""ጎሽ በርቺ ጌታን ከዚህ በኋላ አንካደው ፤በዚህ ሞተን ፊቱን እንይ"እንባባላለን።ከዚያ በኋላ የተገረፍንበት ያበጠው ሰውነታችን ተሽሎን ሲተወን በሰውነታችን የተሰነጠቀው እንደነገሩ የተሰፋው ነገር እናያለን። ህመሙ እየቆየ ያሰቃየናል።በዚህ አልፈናል፤በሳይቬርያ አካሉ ያልጎደለ :አይኑ ያልፈሰሰ፣የጆሮ ታንቡር ያልተበጠሰ የጽዮን አርበኛ የለም።እነሱ ባሰቃዩን ቁጥር ወደ #ኢየሱስ ያስጠጉናል፤በተሰቃየን ቁጥር እየሱስን ያስናፍቁናል።
አንዳንዴ ደግሞ በተለያዩ ወንጀል ሞት የተፈረደባቸው ሰዎች ወደ እኛ ገርፈው እፊታችን ይገድሏቸዋል፤""እናንተ ካልካዳቹ የሚቀጥለው ጥይት ለእናንተ ነው ""ይሉናል፤እኛን ለማስደንገጥ አስበው። ከዚህ ሁሉ በላይ ለኛ የሚከብደን ግን ይሔንኛው ነው።ከእኛ መሀል ያገቡ ወንዶችን እና ሴቶችን ለይተው ቤተሰቦቻችንን ይጠሩና ተመካከሩ ይሉናል፤ህፃናት ልጆቻችንን ከፊታችን በኤሌክትሪክ ይገርፉዋቸዋል፤በመጨረሻም እያየን ይገድሉዋቸዋል። በእኛ እምነት ምክንያት ምንም የማያውቁትን ህፃናት ይቀጥፋሉ።የእስረኞች ሚስቶች እያየን በፊታችን በስጋ ይገናኙዋቸዋል።እራቁታቸውን በማውጣት ለአንዲት ሴት የማይባል ንግግር በመናገር ይዘብቱባቸዋል፣ያዋርዱዋቸዋል።
ኮሚኒስት ወታደሮች የእስረኞችን ባሎች ጠርተው ከሌላ ሴት ጋር ተኛ ይሉታል። የኤሌክትሪክ ገመድ ለኩሰው እያቃጠሉት ስቃይን ፈርቶ ሳይወድ ከማያውቃት ሴት ጋር "ሴክስ"ያደርጋል እስረኛ ሚስቱ እያየች።""እንዴት ነው ከዝችኛዋየድሮ ሚስትህ እና አሁን ከተኛህባት ሴት መካከል ያለውን የደስታ ልዩነት ግለፅልን ""ይሉታል። የኤሌክትሪክ ሀይል ሲለቁበት ሳይወድ የቀድሞዋን ሚስቱን(እስረኛዋን)ሙልጭ አድርጎ ይሰድባታል፤ያንቋሽሻታል።ያስነውራታል ይህ ሁሉ ለኛ ይገባናል። እነርሱ (የእስረኞቹ ባሎች)ግን ሚስጥሩን ስለማያውቁት ይሰቃያሉ። ከዚያ በኋላ ሳይወድ በሚናፍቃት ሚስቱ ፊት የደረገው አንሶ ያስነወራትን ሲያስብ በፀፀት በምሬት ታንቆ ይሞታል፤ህፃናት ወላጅ አልባ ይሆናሉ።በንጋታው የኮሚኒስት ልሳን በሆነው""የኘራቫዳ ""ጋዜጣቸው ላይ "ሚስቱ #በኢየሱስ በማመኗ የተናደደ አንድ ራሺያዊ እራሱን ሰቅሎ ተገኘ፤ህፃና ልጆቻቸው ያለ ወላጅ ቀሩ፤""ብሎ የሀሰት ወሬ በጋዜጣው ላይ ይወጣል።አንድ ጊዜ ደግሞ አንድ የሀያ አመት ወጣት ምን ብለው እንዳሳመኑት አናውቅም ብቻ እኛ ጋር አምጥተውት የገዛ አባቱን ገርፎ ይሔን አጉል እምነትህን ተው በማለት ክፉኛ ይገርፈው ጀመር።አባቱ ሲናገር ጌታን እድሜ እንዲጨምርልኝ ምለምነው ለመኖር ሳይሆን ልጁን #ኢየሱስን መስክሬለት አሁንም እንደምወደው ገልጬለት እንዳይ ብቻ ነው """አለን። በመስኮቪ የፓርላማ አባላት ጉባኤ ፀሀፊና የቦርድ ሰብሳቢ የነበረው የዛሬው የክርስቶስ እስረኛ ወንድማችን በዚህ የኮንስትራክሽን (እስር ቤት) ውስጥ ራሺያዎች ብቻ አይለንም የታሰርነው ከሩማንያ ፣ከቺስኮቫሊያ ፣ከሀንጋሪ አምስት የሚሆኑ ደግሞ ከቬትናም ነበሩ።በጠቅላላ ከ 20-25 ሺህ እስረኛ በሳይቬርያ ውስጥ ነበርን።በዚህ ሁሉ የሚሆነው ስቃይ አላማው ከኢየሱስ ለመለየት ነው።ሲያቅታቸው ደግሞ ለቤተሰባችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ አትተውም ይሉናል፤ዘመድ ቤተሰብ ከኢየሱስ በኋላ ነው ስንላቸው ይናደዳሉ።ይገርፉንና ድቦች ወዳሉበት ስፍራ ወስደው ድቦቹን አስቆጥተው እንዲቦጫጭቁን ያደርጋሉ። የሚደርስብን መከራ ሁሉ መልካም አይደለም፤የመከራው አላማ ግን ለመልካሙ እየሱስ መሆኑን ስለምንረዳ ሀዘን ስቃያችንን ያስታግሰዋል። ደግሞም በሰማይ ያለውን ሀገራችንን ያስናፍቀናል፤በዚያ ስቃይ ፣ግርፋት ፣ኮሚኒዝም ፣ ጨካኝ ድቦች የሉም።#ኢየሱስ ከአባቱ ጋር ቅዱሳን መላእክት በዙሪያው ከበውት እኛም የዛሬው የምድር ጎስቋሎች ያን ጊዜ የሰማይ ሀገር ባለርስት ወራሾች የዘለአለም ዘመናት ባላገር ሰዎች እንሆናለን።
🤦♀ወደ ኋላ ልመልሳችሁና ያ መፅሐፍ ቅዱስ ያመጣልን ወንድም ከእኛ ጋር ለስምንት አመት ያህል ከተሰቃየና ለጌታ ዋጋ ከከፈለ በኋላ እስከ ዛሬ ድረስ በማናውቀው ምክንያት ይህን ወንድማችንን ከመካከላችን ወስደው እያየነው በሳንጃ ወግተው ገደሉት። አሰቃቂ ቀን ነበር😖😫።እሱ ሲሞት ነብሱ አልወጣ ብላ ስታስጨንቀው እነሱ እላዩ ላይ ይሸኑበት ያላግጡበት ነበር።እሱ ሲሞት ለመጨረሻ ጊዜ ሊናገር የፈለገው ነገር ያለ ይመስላል፤ሁለት ጊዜ አይኖቹን ከፈት ዘጋ በማድረግ ጣቶቹን እያንቀሳቀሰ ሊናገር የፈለገውን ሳይናገር ወደ ግራ ጎኑ ዘንበል ብሎ ነብሱን ሰጠ።አንዳንድ ጊዜ የኮሚኒስት ሰዎች ጭካኔ ለመግለፅየ ያስቸግራል😞🤭።
ይቀጥላል............
🔥🔥ይቀጥላል የቀሩትን ገፅ ለማግኘት join ይበሉ።🔥🔥
🔥🔥 @AmharicBSH 🔥🔥
🔥🔥join 👆👆👆👆🔥🔥
🗒ክፍል:12በቅርቡ ይጠብቁ 🖊