እብዱ ዮሐና
....................ምዕራፍ ስምንት(8)
በሸለቆዎቹ ድንጋዮች ላይ ስለሚቀር ፀሀይ ስትወጣ፣ የእውነት ንጋት ስትነጋ፣ ወንጀሉን ይፋ ታወጣዋለች፡፡»
የዮሐና ንግግር የመነኮሳቱን ትኩረት የሚስብ ተዓምራዊ ኃይል ነበረው:: እናም በልባቸው ውስጥ ቁጣን ቀሰቀሰ:: በውስጣቸው የታመቀው ክፋትም ነፋስ ዘራ:: በፍርግርግ ብረት ሳጥን ውስጥ እንደተዘጋበት የተራበ አንበሳ ጥርሳቸውን እያንገጫገጩ በንዴት ተንቀጠቀጡ፡፡ አሁን ወጣቱን ለመቦጫጨቅ ትዕግስት አጥተው በመስገብገብ የሚጠባበቁት አለቃቸው ምልክት እስኪሰጧቸው ድረስ ነው፡፡
ዮሐና ንግግሩን ገታ አድርጐ ፀጥ ሲል በመሀል የተፈጠረው አጭር ዝምታ፣ አንድን ቦታ በአውሎ ነፋስ ከተመታ በኋላ ፀጥ ረጭ እንደሚለው ዓይነት አስፈሪ ፀጥታ ነበር:፡ ከዚያም ቄስ - ገበዙ ጮክ ብለው ትዕዛዝ
አስተላለፉ፦