አርሰን ቬንገር፡
🗣"ዣቪ በባርሴሎና ጥሩ ስራ ሰርቷል ብዬ አስባለሁ። በእኔ አስተያየት ከባርሳ የመልቀቅ ውሳኔው በጣም የፈጠነ ይመስለኛል።
በፒኤስጂ ወይም በሪያል ማድሪድ ላይ እድለኞች አልነበሩም, ነገር ግን እንደገና እያደጉ መሆናቸውን አሳይተዋል, ቡድኑ አንድ ላይ እያደገ ነበር። የተጫዋቾቻቸውን ዕድሜ ስታስብ እነሱ የበለጠ እየጠነከሩ ይሄዳሉ፣ ለዚህም ይመስለኛል ዣቪ ቢቆይ ደስ የሚለኝ የነበረው።"
@BARCAFANSETHIOPIA