ፌራን ቶሬዝ:🗣
"ሁልጊዜም መጫወት እና ጎል ማበርከት አስፈላጊ ነው በተለይ ከፊት ላሉ ተጫዋቾች። አሰልጣኙ ሲፈልገኝ ዝግጁ መሆኔን እንዲያውቅልኝ በሜዳ የገባሁትን ደቂቃ ለመጠቀም እሞክራለሁ።"
"ግቤ አሰልጣኙ ሲፈልጉኝ ዝግጁ መሆን ነው። ቡድኑን ግቦችን በማስቆጠር ፣እድሎችን በመፍጠር እና በቡድን በመስራት ለመርዳት። ከዚያ ከቀን ወደ ቀን ቀጣይነት እና ስኬትን አገኛለሁ።"
🎙ጎል ስታስቆጥር ለምን ደስታህን አልገለጽክም?
"በምንም መንገድ ሶስቱን ነጥቦች ማግኘት ነበረብን። ነገር ግን ከዛሬ ጀምሮ ቫሌንሺያ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተስፋ አደርጋለሁ እናም በተቻለኝ መጠን እደግፋቸዋለሁ።"
@BARCAFANSETHIOPIA