🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴የማንችስተር ሲቲው ተከላካይ ጆን ስቶንስ በቀጣይ ጨዋታ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን በአምበልነት እንዲመራ ተመርጧል።
ጆን ስቶንስ ዛሬ እንግሊዝ ከግሪክ ጋር በምታደርገው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ ብሔራዊ ቡድኑን በአምበልነት የሚመራ ይሆናል።
የቡድኑ አምበል ሀሪ ኬን ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት በዛሬው የግሪክ ጨዋታ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አይካተትም።
@BBC_SPORT_ETH1