ፈረንሳዊው የቀድሞ የሎስ ብላንኮዎቹ ተጨዋች ካሪም ቤንዜማ ኪሊያን ምባፔ በሪያል ማድሪድ ቤት ያለው ጫና አቅሙን እንዲያሳይ እንዳላስቻለው ገልጿል።
" በሪያል ማድሪድ ስትጫወት ሁልጊዜም ጫና ይኖራል " ያለው ተጨዋቹ " ምባፔም ይሄን ያውቃል ለእሱ ፈተና የሆነበትም ይሄ ነው " ብሏል።
ካሪም ቤንዜማ አክሎም " በማድሪድ ባሎን ዶርን ብታሸንፍ እንኳ ከዚያ በኋላ ባሉት ጥቂት ጨዋታዎች ግብ ካላስቆጠርክ ጫናዎች ይመጣሉ " ሲል ተደምጧል።
" ምባፔ ዘጠኝ ቁጥር አይደለም የመስመር አጥቂ ነው ነገር ግን አሁን ላይ በዚህ ቦታ የአለም ምርጡ ተጨዋች ቪኒሰስ ጁኒየር አለ።" ካሪም ቤንዜማ
@BBC_SPORT_ETH1