ቺሊያዊው የመሐል ሜዳ ተጫዋች አርቱሮ ቪዳል በሀገሩ ቺሊ ከፆታዊ ጥቃት ጋር በተያያዘ ምርመራ እየተካሄደበት እንደሚገኝ ተገልጿል።
ከአርቱሮ ቪዳል በተጨማሪም የክለቡ ኮሎ ኮሎ ተጨዋቾች ምርመራ እየተካሄደባቸው እንደሚገኝ የአካባቢው ፖሊስ አስታውቋል።
አርቱሮ ቪዳል እና የቡድን አጋሮቹ ትላንት የክለባቸውን ድል ለማክበር እየተዝናኑ በነበረበት ምሽት ቤት ውስጥ የፆታዊ ጥቃት ክስ ሪፖርት እንደቀረበባቸው ተነግሯል።
አርቱሮ ቪዳል ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ አስፈላጊውን የወንጀል ምርመራ መረጃ መስጠቱ እና በኋላም መለቀቁ ተገልጿል።
ቺሊያዊው አማካይ አርቱሮ ቪዳል በአሁን ሰዓት በቺሊው ክለብ ኮሎ ኮሎ በመጫወት ላይ ይገኛል።
@BBC_SPORT_ETH1