ግራሃም ፖተር:
ቼልሲ አሁንም በግንባታ ደረጃ ላይ ናቸው እና ኤንዞ ማሬስካ እስካሁን ጥሩ ስራ እየሰራ ነው። አብረው ማደግ ሚችሉ ወጣት ቡድኖች ናቸው። ፕሮጀክቱ ወደፊት እየሄደ ነው እና በመጨረሻ ዉጤቱ ደስተኛ ይሆናሉ ብዮ አስባለሁ ።
#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔
@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟