ዲያን ሁጅሰን እና ኢሊያ ዛባርኒ የሚመሩት የተከላካይ መስመራቸው እስካሁን 26 ጎሎች ብቻ ተቆጥረውበት በሊጉ ሶስተኛ ሲሆን 6 ክሊንሺት ማስመዝገብ ችሏል።
ከሌሎች ቡድኖች በተለየ ወደ ኋላ አፈግፍጎ የሚጫወት የተከላካይ መስመር ያላቸው ሲሆን ለመከላከል ጥንካሬያቸው እንደምክንያት ይነሳል።
ሁጅሰን በመከላከል የሜዳ ክፍል ብዙ ኢንተርሴብሽኖችን የሚያደርግ ሲሆን በሊጉ የሚበለጠው በሀሪ ማጓየር ብቻ ነው። ከዚህ በተጨማሪም መልሶ ማጥቃቶችን የሚያግዙ መስመር ሰንጣቂ ኳሶቹ በሊጉ በአማካይ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጡታል።
ከዚ የበለጠ ተሻሽለው የቻምፕዮንስ ሊግ ስፍራን ለማሳካት አሁንም ጊዜ ያላቸው ሲሆን ማጥቃትና መከላከላቸውን ማጎልበት ይጠበቅባቸዋል።
በባለፈው የውድድር ዓመት ከዝቅታ ታድገው ቡድኑን በ10ኛነት እንዲያጠናቅቅ በማድረግ እጅግ ድንቅ ስራን የሰሩት አንዶኒ ኢራዮላ በውድድር ዓመቱ በምርጥ አሰልጣኝነት እጩ ምድብ ከሊጉ የቻምፕዮንስ ሊግ ተሳታፊ አሰልጣኞች ፔፕ ጓርድዮላ ፣ ሚኬል አርቴታ ፣ ጀርገን ክሎፕ እና ኡናይ ኤምሪ ጋር በእጩነት መመደባቸው ያለምክንያት እንዳልነበር በዚህም የውድድር ዓመት እያስመለከቱን ይገኛሉ።
በዚ አካሄዳቸው የሚቀጥሉ ከሆነም በርንማውዝን ለተሻለ ክብር እንደሚያበቁት ይታመናል።
እናንተስ በርንማውዝ በዚ የውድድር ዓመት ስንተኛ ደረጃን ይዞ የሚያጠናቅቅ ይመስላችኋል?
ዳሰሳውን በአሌክስ ኬብሌ ጥናት ላይ ተመስርተን አቀረብንላችሁ መልካም ቀን😊
#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔
@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟