Репост из: Development Bank of Ethiopia (DBE)
የአገርን ልማት በማፋጠን አዎንታዊ ሚና የሚጫወት ጠንካራ የፋይናንስ ተቋም
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፋይናንስ የሚያደርጋቸው የኢኮኖሚ ዘርፎች በባህሪያቸው ሰፊ የስራ እድል የሚፈጥሩ በአገራዊ የኢኮኖሚ እድገት እና ዘላቂ ልማት ውስጥ የላቀ ሚና መወጣት የሚችሉ ወሳኝ የሆኑ ዘርፎች ናቸው፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ግብርናውን ማዘመን የሚያስችሉ ዘመናዊ የእርሻ መሳሪያዎችን ለደንበኞች ከማቅረብ ባሻገር የግብርና ዘርፍ ፕሮጀክቶችን ፋይናንስ በማድረግ አበረታች ለውጦችን በማስመዝገብ ላይ ይገኛል፡፡
በተጨማሪም በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ የሩብ ዓመት አፈጻጸሙ ባንኩ በግብርና እና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ላይ በትኩረት እየሰራ መሆኑ የሚያረጋግጥ ነው፡፡ እነዚህ ዘርፎች ከሚጠቀሙት ከፍተኛ ሃብት እና የሰው ኃይል አንጻር ባንኩ ኢንዱስትሪዎች እንዲስፋፉ በማድረግ በአገራችን ያለውን የስራ አጥነት ቁጥር በመቀነስ በኩልም የራሱን አዎንታዊ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች ያሉ አገራዊ ሃብቶችን ወደ እሴት በመለወጥ ልማትን ማፋጠን እንዲቻል በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች ተደራሽነቱን በማስፋት እና ሁሉም አካባቢዎች ያሏቸውን ሃብቶች ወደ ኢንዱስትሪ በማምጣት አገራዊ እድገትን ማፋጠን እንዲቻል ወደፊትም ጠንክሮ የሚሰራ ባንክ ነው፡፡
ባንካችን የህዝብ ባንክ እንደመሆኑ መጠን የባንኩ ማህብረሰብን ጨምሮ፣ ደንበኞች፣ ባለድርሻ አካላት እና መላው የአገራችን ህዝብ ባንኩን አሁን ካለበት ቀመና በላቀ ሁኔታ መገኘት እንዲችል ሁሉም ኃላፊነቱን መወጣት ይገባዋል፡፡ የአገር ልማትን ለመደገፍ የተቋቋመውንና ከበርካት ተቋማት መመሰረት ጀርባ ካለው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋር በአብሮነት ወደፊት፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!