💥 እሁድ ጠዋት ነው ከተዘረሩበት ሜዳ
ላይ የባጥ የቆጡን ሲያነሱ ሲጥሉ ቆይተው ገና ዝም ከማለታቸው ክንዱን ተንተርሳ ከተጋደመችበት ቀና ሳትል "አይገርምም?!" አለች ቅሬታ ያዘለ ፈገግታ ፈገግ ብላ
እንደዚህ በመሀል እንደቀልድ ያወራችው እንኳን ከውስጡ ስለማይጠፋ ሰፍ ብሎ "ምኑ"
"ትዝ ይልሀል ባለፈው ቁጭ ብለን ያሳለፍናቸውን ጥቃቅን ነገሮች እያነሳን በትዝታ ፈረስ ስንጋልብ..."
"አልረሳሁትም"
"ከዛ ምን እንዳልከኝ ታስታውሳለህ? እነዛ ጥቃቅን ነገሮች ያደረግንባቸው ቀናት ምናለበት እንደዚህ ቆንጆ ትዝታ እንደሚሆኑ ብናውቅ ኖሮ ይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበረ ብለኸኝ ነበረ ........
..........
ሁሉንም ቀን እንደ አዲስ እየኖርን ትዝታን አቅም እናሳጣዋለን 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። 📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup