✅ካንያ ዌስት ስለ ልጁ North West በተመለከተ ሲናገር እንባ እየተናነቀው እንዲህ ይላል. ...
......
✅ " ከኪም ካርዲሽያን ጋር በትዳር አብረን እያለን አንድ ቀን እንዳረገዘች ነገረችኝ ።
እና ይህን ንግግር እንደሰማሁ ሁለቴ እንኳን ሳላስብ ነበር ፅንሱን እንድታስወርደው የጠየቅኋት ።
.....
✅ የቀድሞ ባለቤቴ ኪም ካርዲሽያን ፡ ይህንን እንደሰማች ፈፅሞ እንደማታደርገው ፡ ውርጃ የሚባለውን ነገር ጭራሽ እንደማታስበው ነገረችኝና ፡ ልጃችን ተወለደች ።
እንደኔ ውሳኔ ቢሆን ኖሮ ግን አሁን አድጋ የምታዩዋት ልጄ North West በህይወት አትኖርም ነበር ። ይህን ሳስብ በዛ ንግግሬ እስካሁን የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማኛል ።
..........
✅ ካንያ ዌስት ንግግሩን በመቀጠልም እኛ ወንዶች በአብዛኛው እንዲህ ነን ይላል ።
" እኛ ወንዶች በአብዛኛው እንዲህ ነን ፡ ልጅ ቢመጣ እንደማንቀበልና ሃላፊነታችንን እንደማንወጣ እንኳን እያወቅን ከሴቶች ጋር ያለጥንቃቄ መተኛት እንወዳለን ።
✅ የሚገርመው እኔ ለኪም እንድታስወርድ እንደነገርኳት ሁሉ ፡ ከአመታት በፊት እናቴ እኔን እንዳረገዘች ለአባቴ ስትነግረው ፡ በተመሳሳይ አስወርጅው ብሏት ነበር ። ሆኖም እናቴ ይህንን የአባቴን ሀሳብ ተቃውማ እኔ በህይወት እንድኖር እንድወለድ አደረገች ።
.....
ይህ እስካሁንም ድረስ የሚታይ ጥቂት የማይባሉ ወንዶች ደካማ አስተሳሰብ ነው ።
...
✅ ይህን የምላችሁ እኔ ቅዱስ ስከሆንኩ ሳይሆን ከባለፈው ስህተቴ ተምሬ ለሌላው ትምህርት የሚሆን ነገር ለማስተላለፍ ነው ።
ስለዚህ ወንዶች እርግዝና ቢፈጠር ለመቀበልና ፡ ለሃላፊነት ዝግጁ እስካልሆናችሁ ድረስ ሴቶችን ለእርግዝና ከሚዳርግ ጥንቃቄ አልባ ግንኙነት ራሳችሁን ቆጥቡ ።
በማለት ከህይወት ልምዱ ያገኘውን ምክር አስተላልፏል ።
✅ ከዚህ በመነሳትም በአሁኑ ወቅት ካንያ ዌስት አቦርሽንን ከሚቃወሙ ዝነኞች መሀል አንዱ በመሆን ይታወቃል ።