Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💥የክፋት ምላሽ በሶስት ሰከንድ
☄️በብራዚል ሳኦ ፖሎ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የ71 አመቱ አዛውንት ስልክ እያወሩ ሲጓዙ ያልጠበቁት ነገር ገጥሟቸዋል፤ ስልካቸውን ከጀሯቸው ላይ መንትፎ የሚሮጥ ሌባ።
አዛውንቱ ሮጠው የማይደርሱበት ወጣት ግን ማምለጡን እንጂ ከፊቱ ያለውን አላስተዋለም።
ሞባይል መንታፊው አስፋልት አቋርጦ ለመሰወር ሲሮጥ በህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገጭቷል።
አዛውንቱ የተዘረፈ ስልካቸውን ሲያስመልሱ በሶስት ሰከንድ ውስጥ የክፋቱን ዋጋ ያገኘው ወጣት ደግሞ ቆስሎ 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። 📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup