‼️አስደናቂው ገድል እና ለእናቱ የገባላት ቃል
ከባድ ሚዛኑ ማይክ ታይሰን እና ቁርጠኛው ዳግላስ
🔽ጃፓን ቶክዮ 1990 ዓ.ም
🔽ከግጥሚያው ሳምንታት በፊት በሞት አፋፍ ላይ ላለችው እናቱ ይህን ተናገረ "አሸንፈዋለሁ!" ሆኖም እንደ አለመታደል እናቱ ለዘላለሙ አሸለበች።
🔽ፍቅረኛው ለግጥሚያው ቀናት ሲቀሩት ትታው ሄደች! እናቱን እና ፍቅረኛውን አጣ! የእሱ ተጋጣሚ ከፍልሚያው በፊት ከ 30 በላይ ቡጢኛዎችን አፈር ከድሜ እያስበላ ነበር ዘርሮ ያሸነፈው።
ከባድ ሚዛኖቹ ዳግላስ እና ማይክ
ግጥሚያው ከመጀመሩ በፊት የዳግላስ አሰልጣኝ እንዲህ አለው "አታፈግፍግ፤ ከሸሸህ ያበቃልሃል ይጨርስሃል! ይልቅ ተጋፈጠው ሰንዝር ምቾት እንዲሰማው አታድርግ!" አለው!
ጨዋታው ጀምሮ መጨረሻዎቹ ዙሮች ማይክ ዳግላስን ዘረረው! ዳኛው ጨዋታውን ለመቋጨት ለዳግላስ ቆጠራውን ጀመረ 1...2...3...! ለእናቱ የገባላት ቃል የታወሰው ይመስል የሪንጉን ወለል ልሶ የተነሳው ዳግላስ በስተመጨረሻም የዓለምን ህዝብ አፍ ያስከፈተ ነገር ተከሰተ! አልጣመም አልሰበር ወለም ዘለም አልል ብሎ የነበረው ብረት ባለሞያውን ብረት ቀጥቃጩን አገኘ! ብረቱ ማይክ ለረዥም ዙሮች እሳት ውስጥ ከተገላበጠ በኋላ ተዘረረ።
💥ውስጥህ ያለው ብርቱ ከሆነ ለመሞት ከቆረጥክለት ታሸንፈዋለህ፤ ዳግላስ ከተዘረረበት የተነሳው ከእናቱ ጋር መቃብር ሊጋራ ወይም ለእናቱ የገባላትን ቃል ሊፈጽም
ዛሬም ይዘከራል …..
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። 📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup