💯 ቅንነት የክፉ ቀን ስንቅ
🔽 እንዲህ እንደዋዛ ቀን ሳይጥላት በፊት ህንድ ውስጥ በምትገኝ ኪራላ በምትባል ከተማ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ የሂሳብ መምህርት ነበረች።አንድ ቀን የቀድሞ ተማሪዋ ባቡር ልትሳፈር ተሰልፋ ዘወር ስትል ከአመታት በፊት የሆነ ቦታ የምታውቀው ፊት ጋር ተገጣጠመች። ይሄንን ኑሮ ያጎሳቆለውን የቀን ሀሩር የሌሊት ቁር የተፈራረቁበትን ፊት የት እንደምታውቀው ለማስታወስ ብዙ ጥረት ካደረገች በኋላ የቀድሞ ሂሳብ መምህሯ መሆኗን አስታወሰች።
ተማሪዋም ከሰልፉ መሀል ፈጠን ብላ በመውጣት ይቅርታ "አድርጊልኝ እና አንቺ ሂሳብ አስተማሪ አልነበርሽምን?" አለቻት መምህርትም መለሰች አዎ ከአመታት በፊት የሂሳብ አስተማሪ ነበርኩ ነገር ግን ጡረታ ስወጣ ደሞዜ ለኑሮ በቂ አልነበረም ድህነት እና እርጅና ሲጫኑኝም ልጆቼ ጥለውኝ ሄዱ።አሁን ጭራሹን ደብዛቸው ጠፍቱዋል የት እንደደረሱም አላውቅም እኔም ይሄው ከባቡር ጣብያ ደጃፍ ምጽዋት እየለመንኩ የእለት ኑሮዬን እገፋለሁ ብላ መለሰች።
ተማሪዋም ልጅ እያለች የአስተማሪዋን ቅንነት እና ለተማሪዎቹዋ የነበራትን ፍቅር ባሰበች ግዜ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች።በአንድ እጁዋ እንባዋን እየጠረገች በአንድ እጅዋ መምህሩዋን ይዛ ወደቤቱዋ ተመለች።የመምህሩዋን ገላ አጥባ ልብሱዋን ቀይራ የእለት ጉርስም ሰጠቻት።ከዛም በሁዋላ ድሮ አብረዋት የተማሩትን ተማሪዎች በማስተባበር የመኖሪያዋን እና ለኑሮ የሚያስፈልጋትን ሁሉ አመቻቹላት።
የራሱዋ ልጆች ቢሸሹዋትም ያስተማረቻቸው ልጆች ደረሱላት።ቅንነት እና በየተሰማሩበት መልካምን ሰርቶ ማለፍ የክፉ ቀን ስንቅ ይሆናል። 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። 📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup