ሆሆሆ....ይገርማል 👀
በመካከለኛው ዘመን በፈረንሳይ አነስተኛ ከተማ ሚስቶች እንግዳ የሆነ ልማድ ነበራቸው።
ይህም ጠዋት ላይ ሚስት ባል ሳያውቅ በቁርሱ ላይ አነስተኛ መጠን ያለው መ*ር*ዝ ትጨምራለች ፤ እናም በ12 ሰዓታት ውስጥ ካልተመለሰ እንደ ማቅለሽለሽ፣ ራስ ምታት፣ ድብርት፣ ማስታወክ፣ ህመም ወይም የትንፋሽ ማጠር ወዘተ ያሉ ምልክቶችን ማሳየት ይጀምራል።
ምሽት ላይ ባሏ ወደ ቤቱ ሲመለስ የመ*ር*ዙ*ን ማርከሻ በምግብ ወይም በመጠጥ አድርጋ (እሱ ሳያውቅ) ትሰጠዋለች ፤ ከዚያን ያገግማል።
ይህንንም በየቀኑ ታደርግበታለች ፤ ባልየው ጠዋት ከቤት ወጥቶ ወደ ሚስቱ ለመመለስ በዘገየ ቁጥር ህመሙ እየባሰበት ይሄዳል። እናም ማታ ቤት ገብቶ ማርከሻውን ሳያውቅ ሲወስድና በፍጥነት ሲሻለው ፣ ቤት ተመልሶ ከሚስቱ ጋር ስለሆነ የተሻለው ይመስለዋል።
በዘመኑ ሚስቶች ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ለባሎቻቸው ከቤት ርቆ መሄድ ወደ ህመም እና ድብርት እንደሚመራ እንዲሰማቸው ለማድረግ ነው። ስለዚህ በጊዜው ባሎች ከሚስቶቻቸው መራቅ ይፈሩና ቤት ቁጭ ይላሉ::
መ*ር*ዙ ምን እንደሆነ የፈረንሳይ እናቶች ስላልተናገሩ የኛዎቹ አገኘን ብላቹ የአይጥ መርዝ ተጠቅማችሁ ልጅን ያለ አባት እንዳታስቀሩ 😂 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com📱/SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup