ታገስ !
በለሱን የጠበቀ ፍሬውን ይበላል የታገሰም እንዲሁ ይከብራል ምሳ 27:18
በጊዜው የማይሆን አንዳች ነገር ስለሌለ እባክህ በችኮላ ለፀፀት የሚዳርግህ ነገር ውስጥ ፈፅሞ አትግባ። ለሚያልፈው ዛሬ የማያልፍ ታሪክን አትፃፍበት።
እራስህ ላይ እየሰራህ ማንነትህን ገንባ። እመነኝ በችኮላ የምታተርፈው ነገር ቢኖር ወድቀትን ብቻ ነው።
እይታህ ይቀየር! አለቱ ሳይሆን በውስጡ ያለው ማዕድን ይታይህ። ወድቀቱ ሳይሆን ስኬቱ ይሽተትህ።
ስራ ከዛ እስኪበስል ታገስ!
✨ ያማረ ምሽት ተመኘንላችሁ ✨
በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup