ሴቷ ራቋቷን ሆና ቪዲዮ መስራቷ ብዙ ውርደቶች እንደሚያመጡባት ማወቁ ግልፅ ነገር ነው።ክብሯ ይወርዳል፤ሴትነቷ ይረክሳል፤በሰዎች ዘንድ ያላት ተስሜነትም አብሮ ይቀንሳል።እሱ የታወቀ ነገር ነው።
ግን ከዚች ሴት ጀርባ ብዙ ነገሮች ያሉ ይመስለኛል።ብታነባም፤እንደዚህ መሆኗ እንደሚያረክሳት ብታውቅም ግን የግድ እንድታደርግ የሚገፋፋት የሆነ ነገር እንዳለ አስባለሁ።
#ማሰብ ብቻ ነው ትክክል ይሁን አይሁን አላውቅም!
ግን ከዚች ሴት ጀርባ ብዙ ነገሮች ያሉ ይመስለኛል።ብታነባም፤እንደዚህ መሆኗ እንደሚያረክሳት ብታውቅም ግን የግድ እንድታደርግ የሚገፋፋት የሆነ ነገር እንዳለ አስባለሁ።
#ማሰብ ብቻ ነው ትክክል ይሁን አይሁን አላውቅም!