#paidpromotion
ማጎንበስ መሸነፍ አይደለም!
አዎ አንዳንድ ጊዜ በሕይወታችን ጎንበስ ካላልን ሰብሮን የሚያልፍ ከባድ ነፋስ አለ:: ዝቅ ካላልን ጎድቶ የሚያልፉ እልፍ ፈተናዎች!
እውነቴን ነው ከፍ ለማለትም ጊዜ አለው፣ ጎንበስ ለማለትም ጊዜ አለው፣ ለጨለማም ጊዜ አለው፣ ለብርሃንም ጊዜ አለው፣ ብቻ ለሁሉም ጊዜ አለው። ይህ እውነት ነው!
አዎ...
ለጊዜው ጎንበስ፣ በጊዜው ቀና:
ለጊዜው ዝቅ፣ በጊዜው ከፍ! ማለት ሞኝነት ወይም አላዋቂነት ሳይሆን ብልህነት ነውና በሕይወታችን እንለማመደው።
ለጊዜው ያጎነበሰ፣ በጊዜው ቀና ማለቱ አይቀርምና አይዞን ተስፋ አንቁረጥ፣ እንቀጥል!
ከእናንተ በርትቼ እንኳን አይደለም...ግን በቃ እኔን ያበረታኝ ያበርታችሁ፣...ለእኔ ተስፋ የሆነኝ ተስፋ ይሁናችሁ...የረዳኝ እርሱ ይርዳችሁ!
አዎ በርግጥም ማጎንበስ መሰበር አይደለም፣ ከመኖር ጥበቦች አንዱ እንጂ!
መልካም ሰንበት🙏
©AmanAsham
➲@AmanAsham
@AmanAsham
@AmanAsham
#Aman #Asham #Selam
⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰
የተለያዩ አስተማሪ ጽሁፎችን፣ ግላዊ እይታዎችን፣ Religious Philosophy አመለካከቶችን እና ጠቃሚ ለሆኑ ለጤና መረጃዎች፣
እንድሁም እኔን ታናሻችሁን ለማበረታታት ከታች ባለው ልንክ ቤተሰብ እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት እና ትህትና እጋብዛችኋለሁ፣ በደስተኛ እቀበላችኋለሁ!
https://t.me/AmanAsham