አዲስ ዜና
ለውድ ደንበኞቻችን!
ውድ ደንበኞቻችን ከታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓም ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሰረት አዲስ የባንክ ሂሳብ የሚከፍቱ ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲጠቀሙ ስለሚያስገድድ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ በሁሉም ቅርንጫፎች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ መታወቂያ ወይም ልዩ ቁጥሩን ማቅረብ እንደሚኖርባችሁ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
አቢሲንያ ባንክ
የሁሉም ምርጫ!