ስለዚህ መጽሐፍ ምን ልበል??
first let me give you my riating ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
የእውነት ሕይወት ሕይወት የሚሸት፣ አንስቶ የሚያፈርጥ፣ እንደ ትልቅ ከተማ ሕንጻው ከመንገዱ፡መንገዱ ከባቡሩ፡ ባቡሩ ከትቦ ጎራንጉር የተሳሰረ፡ የተገመደ...የአንዱ ገጸባህሪ መኖር ለሌላው ግድ የሚል 😂 ስንቴ ሳኩበት፣ትንፋሽ አጥሮ ሆዴ እስቆስል። ስንቴ አለቀስኩበት፣ የነሱ ጭንቀት፣ ሀዘን በቃላት ተጋብቶብኝ።
አዳም is a legend and his books are life themselves. I have no words 🍀