ታገኘዋለህ !
የምትሻውን ነገር ሳትታክት ፈልገው ታገኘዋለህ። ሳታገኘው በፍፁም እንዳትቆም! የምትመኘውን ነገር ሳታሳካ ወደኋላ እንዳትል ጥሩ ነገር ሁሌም ያስለፋል ህልም ዋጋ ያስከፍላል አንዳንዴ የማይሳካ የማይሆን ይመስላል ስሜቱ ይከብዳል ግን ካልቆምክ እመነኝ ይገኛል ይሳካል።
የማይደረስበት የማይሆን ነገር የለም በጥረትህ ውስጥ ግን ሀሌም ፈጣሪን አስቀድም በእርሱ ተመራ ያኔ ሁሉም እውን ይሆናል!
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1