አትሸማቀቅ!
ምን ያሸማቅቅሀል?
ጥሩ ልብስ አለበስኩም ወይም ጥሩ ጫማ አልተጫማሁም ብለህ እራስህን ለምን ትጠላለህ።አሪፍ ልብስ የለበሰ እና አሪፍ ጫማ የተጫማ ሁሉ ከአንተ ይበልጣል ማለት አይደለም።
እራስህን ማወዳደር ካለብህ ከሰዎች አለባበስ ጋር ሳይሆን ከሰዎች ምንነት ጋር ነው። ከልብሶቹንም ከጫማዎቹም በላይ ምንነትህ ከምንም ይበልጣል።
ሁሉንም ነገር ካንተ ምንነት ጀርባ ያሉ ናቸው።ስለ አንተ ከራስህ በላይ ማንም አያውቅምና ሰዎች አንተን ስለሚመለከቱበት መንገድ ምንም አትጨነቅ።
መልካም ቀን ተመኘሁ
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@Bright_Ethiopia1