ድንቁ ፍጡር አንተ ነህ!
ፈጣሪ ሁሉንም የሰው ልጆች እኩል አድርጎ ፈጥሯል።እራስህን ከሀብት አንፃር ከመዘንከው ብዙ የጎደለህና ለዚህ አለም የተፈጠርክ እንዳልሆንክ እያሰብክ ለራስህ የሚኖርህ አመለካከት የወረደ እንዲሆን ታደርገዋለህ ይህ ደግሞ እራስህ ላይ እንዳትሰራ ያደርግሀል።
ብታምነኝም ባታምነኝ ከነ ረሀብህ,ከነ መታረዝህ,ከነ መጠማትህ,ከነ መታመምህ አንተ እፁብ ድንቅ ሰው ነው።ምክንያቱም አለም ላይ አንተን የሚመስል ፍጡር የለም አንተ የፈጣሪ ተዓምራዊ ፍጡር ነህ።
መልካም ቀን
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1