ፈጣሪህ አይሳሳትም
የሰው ልጅ ፍላጎት ሁሌም ቢሆን ያልተገደበ ነው።እኛ እንደሆንን ሁሌም ቢሆን ማማረራችን አይቀርም።
ሞልቶ ሰጥቶንም እናማርረዋለን ሲጎድልብንም እናማርረዋለን።ፈጣሪ እኛ ህይወት ላይ በፍፁም አይሳሳትም።
ከእኛ የሚነጥቀን ነገሮች እኛ እየነጠቀን ቢመስለንም ነገር ግን የኛ ስላልሆነና ፈጣሪ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልን ነው።
መልካም ቀን
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1