@
#የክርስቲያኖ_ሮናልዶ የግል ታሪኮች
🔹1 በ 2018 በጁቬንቱስ ላይ መቀስ ምት ግብ አስመዝግቧል።
🔹2 ሃት-ትሪክ በስፔን (2018): ብቻውን ቡድኑን በሱ 3 ግቦች አዳነ።
🔹3 ሮናልዶ የመጀመሪያውን ባሎንዶር አሸንፏል (በ2008)
🔹5 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዩሮ 2004 ሽንፈት:
ትልቅ መነቃቃትን ሰጠው እና ሁሉም ነገር ከዚያ ጀምሯል።
🔹6 ክርስቲያኖ ሮናልዶ 2.93 ሜትሮችን በመዝለል ከ "ማንቸስተር ዩናይትድ" ጋር በተደረገው ጨዋታ ጎል አስቆጠረ እና ማንም ይህን ማድረግ አልቻለም።
🔹7 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዩሮ-2016 ፍፃሜ ላይ የደረሰበት ጉዳት እንኳን ቡድኑን ከመምራት ሊያግደው አልቻለም። ያም ሆኖ ቡድኑን ወደ ድል እነዲጓዝ ትልቁን ሚና ተወጥቷል።