🗣️ ራምሴ ስለ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ:
"እሱ ከሜዳ ውጪ በጣም ጥሩ እና በሜዳ ላይ በጣም ቆራጥ ሰው ነው። ባለፉት አመታት ይህን ያህል ስኬታማ የሆነበት ምክንያት ጠንክሮ ስለሚሰራ እንጂ በአጋጣሚ አይደለም።" ሲል ተናግሯል ።
@CristianoRonaldo_ETH