🔥ከ ትናንት ሌሊት ጀምሮ ሁሉም coin ኦች በሚባል መልኩ ዋጋቸው አሽቆልቁሏል! በዚህም ምክንያት ብዙ investor ኦች እንዲሁም ግለሰቦች meme coin ኦችን እየገዙ ነው
💰እኛ ይሄን ግዙ ያንን አትግዙ አንልም መግዛት የፈለገ ካለም ጥልቅ research በማድረግ risk ወስዶ መግዛት ይችላል ያው ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት በCrypto ዓለም ውስጥ risk መውሰድ እንደ ባህል ይቆጠራል
So DYOR 👍