➡️ በ forex trading ላይ በብዙ trader ላይ የሚፈጠር አንድ ነገር አለ emotional challenge
emotional challenge በ forex trading ላይ ሊያመጣ የሚችላቸው ችግሮች እና ማድረግ ያለብንን በትንሹ አብረን እንመለከታለን 🕯
በመጀመሪያ emotional challenge ይሆኑብናል ብለን የምያስባቸውን አንዳንድ ነገሮች እንመልከት የመጀመሪያው
💸trade በምናደርግ ሰአት ከማርኬቱ ፈጣን የሆነ ምላሽ ወይም የፈለግነውን profit ወዲያው ለማግኘት መሞከር የለብንም አንድ trader ቋሚ የሆነ strategy እና trading rule እስካለው ድረስ ያንን በአግባቡ በመከተል ትርፍም ሆነ ኪሳራ በትክክለኛው ሰአት ይዞ መውጣት አለበት ። ፈጣን ውሳኔዎች በምንጠቀመው strategy ላይ እንዳንተማመን ያደርገናል ስለዚህ ትእግስት ወሳኝ ነገር ነው 🕯
🔥 ስግብግብነት ስንል በመጀመሪያ አንድ trader የራሱ የሆነ trading rule ሊኖረው ይገባል ይህ ማለት በአንድ ሳምንት ውስጥ ለ 5 ቀናት trade ማድረግ ይቻላል በነኚ ቀናቶች ውስጥ ምን ያክል trade ማድረግ እንዳለብን የአካውንታችንን ምን ያክል ፐርሰንት ማሳደግ እንዳለብን እንዲሁም የምንከስር ከሆነም ምን ያክል መክሰር እንዳለብን ከመግባታችን በፊት ማወቅ ወይም ማዘጋጀት አለብን ከዚህ ውጪ የምናደርገው trade ስግብግብነት ይባላል አንድ ሰው በቀን አንድ trade ከሆነ የመግባት እቅድ ያለው እሱን ቢከስር ማስመለስ አለብኝ ብሎ ካዘጋጀው ከ trading rule ውጪ trade ቢያደርግ ጥቅም የለውም win ሊያደርግ ይችላል ግን ቀጣይነት የለውም 🕯
💥 ይሄ ወሳኙ ነገር ነው ፍርሀት ካለብን ትእግስት ላይኖረን ይችላል ይህ ማለት ምንድነው በገባነው trade የምናጣው ገንዘብ ብናጣው ከፍተኛ ችግር የሚያመጣብን ከሆነ ሲጀመር መግባት የለብንም ምክንያቱም loss የጌሙ አንድ አካል ነው ፍርሀት ካለብን profit ላይ ብንሆንም target እስካደረግነው ቦታ ድረስ ሳይደርስ ለመውጣት እንገደዳለን ስለዚህ "ትእግስት ማጣት + ስግብግብነት" በፍርሀታችን የተነሳ ሁለቱን ነገሮች ለመተግበር እንገደዳለን ማለት ነው 🕯
በሌላ ሀሳብ ይቀጥላል ✏️
emotional challenge ምንድነው ?
emotional challenge በ forex trading ላይ ሊያመጣ የሚችላቸው ችግሮች እና ማድረግ ያለብንን በትንሹ አብረን እንመለከታለን 🕯
በመጀመሪያ emotional challenge ይሆኑብናል ብለን የምያስባቸውን አንዳንድ ነገሮች እንመልከት የመጀመሪያው
1 ትእግስተኛ አለመሆን
💸trade በምናደርግ ሰአት ከማርኬቱ ፈጣን የሆነ ምላሽ ወይም የፈለግነውን profit ወዲያው ለማግኘት መሞከር የለብንም አንድ trader ቋሚ የሆነ strategy እና trading rule እስካለው ድረስ ያንን በአግባቡ በመከተል ትርፍም ሆነ ኪሳራ በትክክለኛው ሰአት ይዞ መውጣት አለበት ። ፈጣን ውሳኔዎች በምንጠቀመው strategy ላይ እንዳንተማመን ያደርገናል ስለዚህ ትእግስት ወሳኝ ነገር ነው 🕯
2 ስግብግብነት
🔥 ስግብግብነት ስንል በመጀመሪያ አንድ trader የራሱ የሆነ trading rule ሊኖረው ይገባል ይህ ማለት በአንድ ሳምንት ውስጥ ለ 5 ቀናት trade ማድረግ ይቻላል በነኚ ቀናቶች ውስጥ ምን ያክል trade ማድረግ እንዳለብን የአካውንታችንን ምን ያክል ፐርሰንት ማሳደግ እንዳለብን እንዲሁም የምንከስር ከሆነም ምን ያክል መክሰር እንዳለብን ከመግባታችን በፊት ማወቅ ወይም ማዘጋጀት አለብን ከዚህ ውጪ የምናደርገው trade ስግብግብነት ይባላል አንድ ሰው በቀን አንድ trade ከሆነ የመግባት እቅድ ያለው እሱን ቢከስር ማስመለስ አለብኝ ብሎ ካዘጋጀው ከ trading rule ውጪ trade ቢያደርግ ጥቅም የለውም win ሊያደርግ ይችላል ግን ቀጣይነት የለውም 🕯
3 ፍርሀት