🧿 በሙስጦፋ መሪነት ሀበሻ ላይ ያሉ የተክፊር ፊክራ ቅንጭላታቸው ገብቶ ያሳበዳቸው ቅጥል ያሉ ተክፊርዮች
በታላቁ ሸይኽ ላይ የሚፅፉትን ተመልከቱ
🧿ተክፊሪ ከሆንክ 👇👇👇
🔻ለኡለሞች ክብር የለህ አፍህን ትከፍታለህ
🔻ተሳዳቢ ምላሰ ኮስኳሳ ትሆናለህ
🧿እነዚህ አንድ አደብ የለለው ምላሱ ተናዳፊ የሆነን አንድ ግለሰብ ሸይህ አርገው ያዙ ማንንም አይሰሙ በሱ ፍቅር አብደዋል ሰክረዋል ለምን ማለት የለም ለነዚህ መሳኪኖች በዱአም ብንደርስላቸው ጥሩ ይመስለኛል።
🧿ሸይኽ አድናን ታላቅ አሊም ነው መተናነሱን ለጡላቦቹ ያለውን ቦታ እፊቱ ቁጭ ያለ ያቀዋል።እፊቱ ቁጭ ብየ ይህን ሰሞን ያየሁትን በፅሁፍ እመጣለሁ ጠብቁኝ