#ማስታወቂያ
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐ ግብር በPost-basic BSc in Midwifery የመጀመሪያ ዲግሪ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም፦
1. በሚድዋይፈሪ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV የለው/ያላት እና COC ፈተና ያለፈ/ች፤
2. ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፤
3. የመግቢያ ፈተናውን ተፈትኖ/ተፈትና ማለፊያ ነጥብ መምጣት የሚችል/የምትችል፤
4. ስፖንሰርሺፕ ማቅረብ የሚችል/የምትችል ወይም በግል መክፈል ሚችል/የምትችል፤
5. የድጋፍ ደብዳቤ (Recommendation letter) ማቅረብ ሚችል/የምትችል፤
አመልካቾች ከታኅሳስ 21 እስከ ጥር 2/2017 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
#ማሳሰቢያ
የማመልከቻ ቦታ፡ በዋናው ግቢ የህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ቅ/ረጅስትራር (ህንጻ 26፣ ቢሮ ቁ. 5/Ground)
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን: ጥር 15/2017 ዓ.ም
አመልካቾች ከላይ የተጠቀሱ ማስረጃዎችን ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በአካል ወይም በተወካይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
በመጨረሻም ምዝገባውን በ http://www.dmu.edu.et/Online-Application-form/ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።