ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲስ ለተመረጡት የጋና ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
***********
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲስ ለተመረጡት የጋና ፕሬዚዳንት ጆን መሃማ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፣ “በአመራር ጉዞዎና ወደፊት በሚያደርጉት ጥረት ታላቅ ስኬትን እመኛለሁ” ብለዋል።