በ3 ዓመታት 9.8 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል፦ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
**********
ባለፉት ሶስት ዓመታት 9 ነጥብ 8 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች እውቀትን መሰረት ያደረገ ቋሚ የሥራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ።
በተጠቀሰው ወቅት መንግስት የሀገሪቱን ሁለንተናዊ እድገት ለማሳለጥ ብሎም ልማቷን ለማፋጠን የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ገልጸዋል።
ብቁ የሰው ኃይል በማፍራት ዘርፉን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ ፖሊሲ፣ አዋጅ እና የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት ተግባራዊ ማድረጉንም ማድረጉንም መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02HQNhGsVBFQAT9XiD6jKSBCy8975cZX9KNKZhiW4CdqhETq3eZ2TFWWgHcEcno3PQl