ዛሬ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ታሪካዊው ኮንሰርት ይካሄዳል።
ማህሙድ አህመድ በታላላቅ አርቲስቶችና በሺህ ከሚቆጠሩ አድናቂዎቹ ጋር የመጨረሻ ኮንሰርቱን ያቀርባል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የዚህ ታላቅ ኮንሰርት ብቸኛ የሚዲያ አጋር ነው።
#Ethiopia #etv #ebcdotstream #ማህሙድ #ኮንሰርት #ኢቢሲ #Mahamud