የዱባይ ማራቶን በኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ፍጹም የበላይነት ተጠናቀቀ
****************
በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ያለው የዱባይ ማራቶን ዛሬ ሲከናወን በወንዶች አትሌት ቡቴ ገመቹ፤ በሴቶች ደግሞ አትሌት በዳቱ ሂርጳ አሸንፈዋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ በማራቶን የሮጠው አትሌት ቡቴ ገመቹ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 2፡04፡50 የሆነ ጊዜ ፈጅቶበታል፡፡
አትሌት ቡቴ የ80 ሺህ የአሜሪካን ዶላርም ተሸላሚ ሆኗል፡፡
አስቀድሞ በግማሽ ማራቶኖች ይሳተፍ የነበረው ቡቴ የዱባይ ማራቶንን በማሸነፉ መደሰቱን ተናግሯል፡፡
የመጀመሪያውን 36 ኪሎ ሜትር ከሮጥኩ በኋላ እንደማሸንፍ አቅሜን ተረዳሁት ሲልም ገልጿል፡፡
https://web.facebook.com/EBCSPORT/posts/pfbid02VU6PumnXctyNc3iA1JKwJeqkVW6QZedCXagcfQBqVRsFyc8nZue3p16x9MukP1XNl