✅ FOREX Demo trading ሲባል ሰምታቹ ታቃላቹ? ስለዚህ ሲስተም እናያለን ዛሬ ።
▪️Demo ምንድነው?
▪️እንዴት ይሰራል?
▪️ጠቀሜታው ምንድነው?
✅በ FOREX ውስጥ Demo trading ምን ማለት ነው
- እውነተኛ ገንዘብ ወይም አካውንታችሁ ላይ ያለን DOLLAR ሳትጠቀሙ FOREX ትሬድ ማረግ ነው Demo trading
- የFOREX ተጠቃሚዎች የፕላትፎርሙን ስርዓቶችን ተግባራዊነት እንዲማሩ ያስችላቸዋል ንግድ ወይም trade ስታረጉ ልምምድ ማድረግ በትምህርት ቋንቋ ካወራነው አንድ የኮሌጅ ተማሪ የሆነ field ሲማር Apparent ይወጣል ወደዋናው ስራ ከመሰማራቱ በፊት crypto ላይ ደሞ Demo trade ይባላል እና ገንዘባቹ ሳይነካ በቀላሉ trade እያረጋቹ መማር ትችላላችሁ.
✅ የ Demo trading ጠቀሜታዎች
▪️Virtual Funds ምናባዊ fund
- ብሮከሮች ተጠቃሚው የትሬድ ፖዝሽን ለመክፈት ሊያገለግል የሚችል ምናባዊ virtual fund ገንዘብ ይሰጣል ይህም ማለት ከtele simcard ስትገዙ ነፃ ካርድ ይሰጣቹሃል እንደዛ ማለት ነው
▪️ No Financial risk
- ምናባዊ ገንዘብ ወይም ብሮከሩ በሚሰጣቹ Virtual fund ስለሆነ trade ምታረጉቴ ስህተት ብፈፅሙ እንኳን ገንዘባቹ አይነካም።
▪️ analytical tools
- እንደ እውነተኛው የመሣሪያ ስርዓት ውስጥ ተመሳሳይ charts, indicator እና ሌሎችም የትንታኔ መሳሪያዎች ይገኛሉ
የDemo trading እንዴት ይጀመራል ? በቀጣይ ይጠብቁን
©433_Crypto
══════❁✿❁═══════