✅Telegram ሰሞኑን አንዳንድ features የያዙ updates የለቀቀ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦
▪️AI-Powered Search for Millions of Stickers
በወርሀ ሕዳር/December በtelegram official packs ላይ የሚገኙ ከ40,000 በላይ emoji እና ስቲከሮች ላይ በAI የታገዘ search feature ማካተቱ አይዘነጋም። አሁን ደግሞ በቴሌግራም ተጠቃሚዎች upload የተደረጉ እና በሚልዮን የሚቆጠሩ ስቲከሮችን ፈልጎ የሚያቀርብልን feature ለቋል። ይህም English, Spanish, Arabic እና Hindiን ጨምሮ 29 ቋንቋዎችን ይቀበላል።
▪️Video Covers in Channels
video ቻናላችን ላይ post በምናረግበት ወቅት youtube ላይ thumbnail እንደሚደረገው፤ ቴሌግራምም ላይ ከቪድዮኣችን ውስጥ ወይም ውጪ ያለ ሌላ ፎቶ መርጠን cover ማድረግ የሚያስችለን feature ነው።
▪️Similar Bots
በቴሌግራም ቻናሎች profile ላይ የሚገኘው እና ተመሳሳይ content/ይዘት ያላቸው ቻናሎች የሚቀመጡበት similar channels የሚለው feature በቦቶች ላይም ተካቷል።
©bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT