ሰበር ዜና! የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈፀሙ! ..‼️‼️
በኮሎኔል ፋንታሁን ሞርባ እና በአርበኛ ምሬ ወዳጆ የሚመሩት ታላላቆቹ ሁለቱ የወሎ ግዙፍ የፋኖ ሀይሎች ቀደም ብለው የጀመሩትን ውህደት አጠናቀው በዛሬው እለት ህዝባቸውን የምስራች ሲያበስሩ በተጓዳኝ ደግሞ በወሎ ላይ ሲያንዣብቡ የነበሩ ጥምር የወያኔ እና የብልፅግናን ሀይሎች መንፈስ በሚሳኤል ክው ብለው እንደደረቁ ታውቋል ። አማራነት ተራራነት ማለት ይሄ ነው .. 360 ዲግሪ ከውጭም ከውስጥም ተከበህ ጠላትን በአንድነት መስበር ይችልበታል ። አፄ ቲዎድሮስ እራሱን የሰዋው ሁሉ ነገሩ ከህዝብ ስለማይበልጥበት እንጂ በዛ ቅፅበት መጨረሻ ላይህይወቱን ማትረፍ አቅቶት አይደለም ። ዛሬም እንደ ቴዎድሮስ ህዝብ ከሰራዊት መሪነት ስልጣን ፣ ከዝና እና የግል ፍላጎት ሁሉ በታች ነው። ከውህደቱ በተጨማሪ እዚ ጋር ሁላችንም መማር የሚገባን ነገር ለአማራ ህዝብ እድሜ ሳይገድባቸው ፣ በወታደራዊ ልምድ አንቱታን አትርፈው እና በማዕርግ ደረጃ ኮሎኔል የሆኑት ኮሎኔል ፋንታሁን ሞሀባ ለሚያከብሩት ፣ ለሚወዱት ፣ አንድ አላማ በጋራ ላነገቡ እና ሙሉ ህይወቱን ለአማራ ህዝብ ለሰጠው ጀግናው አርበኛ ምሬ ወዳጆ የመሪነቱን ኃላፊነት ተወያተው ወስነው ለአማራ ህዝብ አብስረዋል ። እንኳን ደስ አለን ....
ይህንን አይነት እኔ ልቅደም ሳይሆን አንተ ቅደም አንተ ቅደም የአማራነት እንቁ ቱባ ባህል እንደገና በሸዋ እዝ ጀግና ፋኖ ከሆኑት የምናከብረ አርበኛ መከታው እና የምናትበው ደራሲ አርበኛ አስግድ አንደበት የምስራች ዜና ውሎ ሳያድር በጉጉት እንጠብቃለን ።
በመጀመሪያ የጎጃም ፋኖ አንድነት ያንጨረራቸው ፣ ቀጥሎ በጎንደር ፋኖዎች አንድነት ጨጓራቸው የጨሰው ፣ ዛሬ ደግሞ በወሎ ፋኖዎች አንድነት ፌንት የሚሰሩት ዋን ወያኔዎቹ ወዲ አኪላ እና ወዲ ኤሊያስ ያየው ... ያ የምናውቀው ቲክቶከር .... ዛሬም " እንዴት ሊያደርገኝ ... እየሱሴ ...ኦ ..ኦ .. ኦ .. ድረስልኝ ... " እንደሚል ግልፅ ነው ። በመጨረሻም በቅርብ በሸዋ ፋኖ አንድነት ማግስት ይቀበራል
https://t.me/ETHIOZENA24